Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 434 results
Daily Weather Report 25 November 20
በትናንትናዉ ዕለት በደቡብና ደቡብምዕራብ ኢትዮጵያ፣ በምዕራብ ኦሮሚያ፣ በጋምቤላ እና በምዕራብ አማራ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ በመሆኑም በዳንግላ፣ ፓዌ፣ ጎሬ፣ ቢላምቢሎ፣ ቡሬ፣ ጋምቤላ፣ አሽ፣ ባሮቦንጋ፣ ቅዳሜገበያ፣ ኮበን፣ ሙጊ፣ ሲቦ፣ ቲንሹሚጢ፣ መ…
Daily Weather Report 25 November 19
በትናንትናዉ ዕለት በደቡብና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ በምዕራብ ኦሮሚያ፣ በጋምቤላ እና በምዕራብ አማራ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በ ቻግኒ፣ ኦንጋ፣ መንደር 13፣ አይሺ፣ ኪዳሜ ገበያ፣ ኦቦ መርጋ፣ ቡልኪ፣ ላይበር፣ ጎሬ፣ አርባ ም…
Daily Weather Report 25 November 18
በትናንትናዉ ዕለት በደቡብና ደቡብምዕራብ ኢትዮጵያ፣ በምዕራብ ኦሮሚያ፣ በጋምቤላ እና በምዕራብ አማራ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአይከል፣ ደባርቅ፣ ጎንደር፣ ቻግኒ፣ አይራ፣ ደምቢዶሎ፣ ቢላምቢሎ፣ ፉጎሎቃ፣ መቱ፣ ባሮቦንጋ፣ ጋምቤላ…
Daily Weather Report 25 November 17
በትናንትናው ዕለት በጥቂት የሰሜን ምዕራብ፣ ምዕራብ እና ደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በጎንደር፣ አይከል፣ አዲስ ዘመን፣ ዳንግላ፣ ቻግኒ፣ አይራ፣ ጎሬ፣ ጋምቤላ፣ ፉኝዶ፣ ኮባን፣ ኩሚ፣ ሙጊ፣ ሲቦ፣ ትንሹ ሜጢ፣ …
Daily Weather Report 25 November 16
በትናንትናዉ ዕለት በደቡብና ደቡብምዕራብ ኢትዮጵያ፣ በምዕራብ ኦሮሚያ፣ በጋምቤላ እና በምዕራብ አማራ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ምዕራብ ኦሮሚያ፣ በጋምቤላ እና በምዕራብ አማራ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአይከል፣ ደባርቅ፣ ደብረታ…
Daily Weather Report 25 November 15
በትናንትናዉ ዕለት በደቡብና ደቡብ ምስራቅ እንዲሁም በደቡብምዕራብ፣ በምዕራብ እና በሰሜንምዕራብ የሀገርቱ አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በጎንደር፣ አይከል፣ ደብረታቦር፣ ላሊበላ፣ ደብረማርቆስ፣ አይራ፣ ነቀምቴ፣ በደሌ፣…