Ten Days Forecast
The "Ten Days Forecast Product" provided by the Ethiopian Meteorology Institute is a comprehensive product that offers detailed insights into the weather patterns expected for the coming ten days. It includes vital data on temperature variations, rainfall probabilities, and extreme weather conditions, alongside tailored advisories to help individuals and professionals across various socio-economic sectors. By integrating this information, users can make informed decisions in agriculture, such as when to plant or harvest, in construction, to plan work schedules around expected weather disruptions, and in disaster management, to prepare for and mitigate the risks of potential weather-related emergencies. This forecast serves as a critical tool for planning and preparedness, reducing weather-related risks, and optimizing activities that are susceptible to climatic conditions.
Browse Product Updates
ባለፉት አስር ቀናት በደቡብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደቡብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ መካከለኛዉ፣ በሰሜን እና ሰሜን ምስራቅ የአገ…
ባለፉት አስር ቀናት በአብዛኛዉ የሀገርቱ አከባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በደቡብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ መካከለኛዉ፣ ምዕራብ እንዲሁም በሰሜን እና ሰሜን ምስራቅ የአገሪቱ ክፍሎች በብዙ ቦታዎቻቸዉ ላይ ከቀላ…
በጃንዋሪ ወር የመጨረሻዎቹ ቀናቶች አብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ደረቅ፣ ፀሐያማና ሞቃታማ የአየር ሁኔታ ተስተውሎባቸዋል፡፡ ነገር ግን በጥቂት ቀናቶች የስምጥ ሸለቆና በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች፤ እንዲሁም በ…
ባሇፉት አስር ቀናት በጋ ሁሇተኛ የዝናብ ወቅታቸዉ በሆኑት የዯቡብ እና ዯቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አከባቢዎች ሊይ ከቀሊሌ እስከ ከባዴ መጠን ያሇዉ ዝናብ ተመዝገቧሌ፡፡ በተጨማሪም በመካከሇኛዉ፣ በሰሜን እና በሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ሊይ ከቀሊሌ…