Daily Weather Report October 26

Weather Summary for previous day

Oct. 25, 2026

በትናንትናው ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት በደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ እንዲሁም ሰሜን፣ ሰሜን ምስራቅ፣ ምስራቅ፣ መካከለኛ፣ ምዕራብ እና ደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በወላይታ፣ ጌዲኦ፣ ሊበን፣ ደቡብ፣ ደቡብ ምስራቅ፣ ምዕራብ፣ መካከለኛ፣ ደቡብ ምዕራብ እና ምስራቅ ኦሮሚያ፣ ምዕራብ እና ምስራቅ ጎጃም፣ ዋግኸምራ፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ አሶሳ፣ መተከል፣ ማዕከላዊ እና ምስራቅ ትግራይ ዞኖች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ያገኙ ሲሆን፤ በጊምቢ 33.9፣ በዲላ 46.4፣ በመካነ ሰላም 34.2፣ በሺንዲ 43.7 እና በጎሮ በቀርሳ 68.8 ሚሜ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በሰመራ፣ በገዋኔ፣ ኤሊዳር፣ አዋሽ አርባ፣ ዳሊፋጌ፣ ጋምቤላ፣ ፉኝዶ፣ ጭፍራ፣ መተሐራ፣ ማይሃንሳ፣ እና ቀብሪደሃር የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን 35.0-41.8 °C ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

Yesterday, in the Bega second rainy season south and South East as well as North, North East, East, Centeral, West, and south western parts the country there was cloud coverage. Correspondingly, Light to Moderate rainfall recorded in Walayita, Gedeo, Liban, South, South East, West, Centeral, South West and East Oromia, West and East Gojam, Waghemra, North and South Wallo, Asosa, Metekal, Centeral and East Tigray zones. In Gimbi 33.9, in Dilla 46.4, in Mekane Yesus 34.2, in Shindi 43.7 and in Goro Bekersa 68.8 heavy rainfall recorded. On the other hand, in Semera, Gewane, Elidar, Awash Arba, Dallifage, Gambella, Fugnido, Chifra, Metahara, Mayhansa, and Kebri Dehar 35.0- 41.8 the day time maximum temperatures recorded.

Weather Forecast for next day

Oct. 27, 2026

በነገው ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት በደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ እንዲሁም ምስራቅ፣ ምዕራብ እና ደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ባሰኬቶ፣ ጋርዶላ፣ ኮሬ፣ ቡርጅ፣ ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ እና ጌዲኦ ዞኖች፤ በሁሉም የሲዳማ ክልል ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሸካ፣ ከፋ፣ ኮንታ፣ ቤንች ሸኮ፣ ምዕራብኦሞ እና ዳውሮ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የየም ልዩ ወረዳ፣ ሀላባ፣ ሀድያ፣ ከምባታ እና ጠምባሮ ዞኖች፤ ከሶማሌ ክልል የፋፈን፣ ኖጎብ፣ ዳዋ፣ ሊበን፣ ጃራር፣ ኤረር፣ አፍዴር፣ ሸበሌ፣ ቆራሄ እና ዶሎ ዞኖች ፤ ከኦሮሚያ ክልል የደቡብ፣ ምስራቅ፣ ደቡብ ምዕራብ እና ምዕራብ ዞኖች፤ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ የአሶሳ፣ መተከል፣ ካማሽ እና ማኦ ኮሞ ዞኖች፤ ከጋምቤላ ክልል የአኝዋክ፣ ኢታንግ፣ ኑዌር እና ማጃንግ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል የአዊ ዞን፣ ደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ሸዋ እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም በሸካ እና በጃራር ዞኖች በ24 ሠዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራል፡፡ በሌላ በኩል በሰመራ፣ በገዋኔ፣ ኤሊዳር፣ ጋምቤላ፣ ፉኝዶ፣ መንደር11፣ አቦቦ፣ መልካ ጀብዱ፣ አይሻ፣ ዳሊፋጌ፣ አዋሽ አርባ፣ መተሐራ፣ ድሬዳዋ፣ ጎዴ እና ቀብሪደሃር የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ35 እስከ 40 ዲግሪ ሴልሽየስ ሆኖ ይመዘገባል፡፡

Tomorrow will be cloudy over the Bega second rainy season south and South East as well as East, western, and south western parts of the country for tomorrow. In association with this, light to moderate rainfall (1–29 mm) is expected in most areas of Walayita, Gamo, Gofa, Basketo, Gardula, Kore, Burji, Konso, South Omo, and Gedeo zones of South Ethiopia region: All zones of the Sidama region; Sheka, Keffa, Konta, Bench Sheko, West Omo and Dawuro zones in the Southwest Ethiopia region; Yem special woreda, Halaba, Hadiya, Kambata, and Tembaro zones of Centeral Ethiopia region; Fafan, Nogob, Jarar, Erer, Afder, Shebele, Korahe, and Doolo zones of Somali region; South, East, South west, and Western zones of the Oromia region; region; Asosa, Metekal, Kamashi, and Mao Komo zones of Benishangul-Gumuz region; Agnuak, Itang, Nuwer and Majang zones of Gambella; Awi, South Wallo, North Shoa and West Gojam zones of Amhara region. In addition in Shekka and Jarar zones heavy rainfall greater than 30mm in 24 hours will be record. On the other hand, the daytime maximum temperatures of 35 to 40°C are expected to be recorded in Semera, Gewane, Elidar, Gambella, Fugnido, Village11, Abobo, Melka Jebdu, Aysha, Dallifage, Awash Arba, Metahara, Dire Dawa, Gode, and Kebri Dehar.