Daily Weather Report November 18

Weather Summary for previous day

Nov. 17, 2026

በትናንትናው ዕለት በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በሰሜን የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ በምዕራብ ኦሞ, በአኙዋክ እና ደቡብ ኦሮሚያ ጥቂት ቦታዎች ላይ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በጋምቤላ፣ በፉኝዶ፣ በጎዴ፣ በገዋኔ፣ በሰመራ እና በኤሊዳር ላይ የቀኑ ከፍተኛ ሙቀት መጠን ከ35.0°C በላይ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

Dry, sunny and windy conditions persisted over most parts of the country during the previous day. However, cloud cover was observed over the southern, southwestern and northern parts of the country. In association with this, light rainfall was recorded over pocket places of West Omo and South Oromia. On the other hand, daily maximum temperatures above 35.0 °C were recorded at Gambella, Awash Arba, Gode, Kebri-Dahar, Gewane, Semera and Elidar.

Weather Forecast for next day

Nov. 19, 2026

በነገው ዕለት በደቡብ ምዕራብ፣ በመካከለኛዉ፣ ደቡብ ደጋማ ስፍራዎች፣ በምስራቅ እና ሰሜን እንዲሁም በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸዉ በሆኑት የደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ ከኦሮሚያ ክልል የምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ መካከለኛው፣ ምስራቅ፣ ደቡብ ምስራቅና ደቡብ ዞኖች፣ ከአማራ ክልል የሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ ዋግኸምራ፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ የኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን፣ ምስራቅና ምዕራብ ጎጃም እና ሰሜን ሸዋ ዞኖች፣ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ፣ ምስራቅ ጉራጌ፣ ማረቆ ልዩ ወረዳ፣ ስልጤ፣ የም ልዩ ወረዳ፣ ሀድያ፣ ሀላባ፣ ከምባታ እና ጠምባሮ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የከፋ፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮ፣ ኮንታ፣ ምዕራብ ኦሞ እና ዳውሮ ዞኖች፤ የሲዳማ ክልል ሁሉም ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጎፋ፣ ባስኬቶ እና ጌዴኦ ዞኖች፣ ከትግራይ ከልል የሰሜን ምዕራብ፣ ማዕከላዊ፣ ደቡብ ምስራቅ እና ደቡባዊ ዞኖች፣ እንዲሁም ከሱማሌ ከልል የዳዋ፣ ሊበን እና አፍዴር ዞኖች በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም በደቡብ ምዕራብ ኦሮሚያ እና ከፋ ዞኖች በጥቂት ቦታዎቻቸው ላይ በ24 ሰዓታት ውስጥ ከ30 ሚሜ በላይ የሆነ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራቸዋል፡፡ በሌላ በኩል በፉኝዶ፣ አቦቦ፣ በጋምቤላ፣ በጎዴ፣ በገዋኔ፣ በሰመራ እና በኤሊዳር ላይ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ35 እስከ 40 ዲግሪ ሴልሽየስ ሆኖ ይመዘገባል፡፡

Cloud cover is expected over the southwest, central, southern highlands, east and north, as well as the southern and southeastern parts of the country, where the dry Bega is the second rainy season for tomorrow. Accordingly, many areas of the West, Southwest, Central, East, Southeast and South zones of Oromia region; North, South and Central Gondar, Wag Himra, North and South Wollo, the Oromo ethnic special zone, East and West Gojjam, and North Shoa in Amhara Region; the Gurage, East Gurage, Mareko special woreda, Silte, Yem special woreda, Hadiya, Halaba, Kembata and Tembaro zones in Central Ethiopia region; the Kaffa, Sheka, Bench Sheko, Konta, West Omo and Dawro zones in Southwest Ethiopia region; all zones of Sidama region; the Wolaita, Gofa, Basketo and Gedeo zones in South Ethiopia region,; the Northwestern, Central, Southeastern and Southern zones in Tigray region,; and Dawa, Liben and Afder zones of the Somali region are expected to receive light to moderate rain (1-29 mm). In addition, a few areas of the Southwest Oromia and Kaffa zones are likely to receive heavy rainfall exceeding 30 mm within 24 hours. Meanwhile, maximum temperatures of 35 to 40 °C will be recorded at Fugnido, Abobo, Gambella, Gode, Gewane, Semera and Elidar.