Daily Weather Report November 12
Weather Summary for previous day
በትናንትናው ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት በደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ እንዲሁም ምዕራብ፣ ሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛ እና ደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ኮንሶ፣ ቡርጂ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ጌዲኦ፣ የሸካ፣ ከፋ፣ ቤንች ሸኮ፣ ዳውሮ፣ ጉራጌ፣ ቆራሄ፣ አኝዋክ፣ ምዕራብ፣ ሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ ዞን፣ ዋግኸምራ፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ሸዋ፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ ምዕራብ፣ መካከለኛ፣ ደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ኦሮሚያ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ምስራቅ፣ ማዕከላዊ፣ ደቡብና ደቡብ ምስራቅ ትግራይ ዞኖች ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ያገኙ ሲሆን፤ በማይጨው 56.8፣ በሰመራ 51.0፣ በኮምቦልቻ 39.3፣ በጎሬ 33.1፣ በጊዶሌ 31.4፣ በሳዉላ 39.8፣ በምራብ አባያ 32.0 እና ፅጌሬዳ 55.3 ሚሜ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡
Yesterday, in the Bega second rainy season south and South East as well as West, Centeral, and South Western parts the country there was cloud coverage. Correspondingly, Light to Moderate rainfall recorded in Wolayita, Gamo, Gofa, Konso, South Omo, Gedeo, Sheka, Kefa, Bench Sheko, Dawuro, Gurage, Korahe, Agnuak, West, North, South and Centeral Gondar, Awi zone,Waghemra, North and South Wollo, North Shoa, West and East Gojam, West, Centeral, East, South, South East and South West Oromia, West, North West, East, Centeral, South and South Eastern Tigray zones; 56.8 in Maichew, 51.0 in Semera, 39.3 in Kombolcha, 33.1 in Gore, 31.4 in Gidole, 39.8 in Sawla, 32.0 in Mirab Abaya, and 55.3 in Tsigereda MM heavy rainfall recorded.
Weather Forecast for next day
በነገው ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት በደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ እንዲሁም ምዕራብ፣ ሰሜን ምስራቅ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ መካከለኛ እና ደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ባሰኬቶ፣ ጋርዶላ፣ ኮሬ፣ ቡርጅ፣ ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ እና ጌዲኦ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሸካ፣ ከፋ፣ ኮንታ፣ ቤንች ሸኮ፣ ምዕራብ ኦሞ እና ዳውሮ ዞኖች፤ ከሶማሌ ክልል የሊበን፣ ዶሎ፣ ዳዋ እና አፍደር ዞኖች፤ ከኦሮሚያ ክልል የምዕራብ፣ መካከለኛ፣ ደቡብ፣ ደቡብ ምስራቅ እና ደቡብ ምዕራብ ዞኖች፤ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ የአሶሳ፣ መተከል፣ ካማሽ እና ማኦ ኮሞ ዞኖች፤ ከጋምቤላ ክልል የአኝዋክ እና ማጃንግ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል የምዕራብ፣ ሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ ዞን፣ ዋግኸምራ፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም ዞኖች፤ ከትግራይ ክልል የሰሜን ምዕራብ፣ ምስራቅ፣ ማዕከላዊ፣ ደቡብና ደቡብ ምስራቅ ዞኖች ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በሌላ በኩል የሀገሪቱ ደጋማ ስፍራዎች ላይ የሌሊት እና የማለዳው ቅዝቃዜም ይቀንሳል፡፡
Tomorrow will be cloudy over the Bega second rainy season south and South East as well as western, North East, North West, Centeral, and south western parts of the country for tomorrow. In association with this, light to moderate rainfall (1–29 mm) is expected in most areas of Walayita, Gamo, Gofa, Basketo, Gardula, Kore, Burji, Konso, South Omo, and Gedeo zones of South Ethiopia region: Sidama region zones; Sheka, Keffa, Konta, Bench Sheko, West Omo and Dawuro zones in the Southwest Ethiopia region; Liban, Doolo, Dawa, and Afder zones of Somali region; West, Centeral, East, South, South East, and South west zones of the Oromia region; Asosa, Metekal, Kamashi, and Mao Komo zones of Benishangul Gumuz region; Agnuak, and Majang zones of Gambella; West, North, South and Centeral Gondar, Awi zone,Waghemra, North and South Wollo, West and East Gojam Amhara region zones; West, North West, East, Centeral, South and South Eastern Tigray region. On the other hand night and morning temperatures will decrease in the highlands of the country.