Daily Weather Report November 10

Weather Summary for previous day

Nov. 9, 2026

በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ እና ምስራቅ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በማዕከላዊ፣ ደቡባዊና ምስራቃዊ ትግራይ ዞኖች፣ በምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ መካከለኛው፣ ምስራቅ፣ ደቡብ ምስራቅና ደቡብ ኦሮሚያ፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ ደቡብ፣ ምዕራብ፣ ሰሜንና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ ዞን፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮ እና ምዕራብ ኦሞ፣ ሀድያ፣ ስልጤ፣ ጉራጌ፣ ከምባታ፣ ሀላባ ልዩ ወረዳ፣ ወላይታ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ኮንሶ፣ የሲዳማ ዞኖች፣ ድሬ ዳዋ እና ፋፈን ዞኖች ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ የሚመዘገብ ሲሆን፤ በደብረ ሲና 68.4፣ በአፅቢ 44.1፣ በነቀምቴ 39.4 እና ጊናጌር 31.2 ሚሜ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በፉኝዶ፣ በጋምቤላ፣ በቀብሪደሃር ፣ በጎዴ፣ በማይሀንሳ፣ በመንደር 11 እና በመልካ ጀብዱ ላይ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ35.0-41.0°C ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

Yesterday, cloud cover was observed over the northern, central, southwestern, southern and eastern parts of the country. In line with this, light to moderate rainfall was recorded over the Central, Southern and Eastern zones of Tigray; the Western, Southwestern, Central, Eastern, Southeastern and Southern zones of Oromia; West and East Gojjam; North and South Wollo; the South, West, North and Central Gondar zones; Awi zone; the Sheka, Bench Sheko and West Omo zones; Hadiya, Silte, Gurage, Kembata, Halaba special woreda, Wolaita, South Omo, Konso and the Sidama zones; and Dire Dawa and the Fafan zones. Heavy rainfall was also recorded at Debre Sina (68.4 mm), Atsebi (44.1 mm), Nekemte (39.4 mm) and Ginager (31.2 mm). On the other hand, the maximum daytime temperature at Fugnido, Gambella, Kebri Dehar, Gode, Mayhansa, Mender 11 and Melka Jebdu was recorded at between 35.0 and 41.0°C.

Weather Forecast for next day

Nov. 11, 2026

በነገው ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው የሆኑት የደቡብ ኢትዮጵያ እንዲሁም በደቡብ ምዕራብ፣ መካከለኛዉ፣ ደቡብ ደጋማ ስፍራዎች እና ሰሜን የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ ከኦሮሚያ ክልል የምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ መካከለኛው፣ ደቡብ ምስራቅና ደቡብ ዞኖች፣ አዲስ አበባ፤ ከአማራ ክልል የሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ ዞን፣ ዋግኸምራ፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም ዞኖች፣ ከትግራይ ክልል የሰሜን ምዕራብ፣ ምስራቅ፣ ደቡብ፣ ማዕከላዊና ደቡብ ምስራቅ ዞኖች፣ ከጋምቤላ ክልል የአኝዋክ ዞን፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ፣ ምስራቅ ጉራጌ፣ ማረቆ ልዩ ወረዳ፣ ስልጤ፣ የም ልዩ ወረዳ፣ ሀድያ፣ ሀላባ፣ ከምባታ እና ጠምባሮ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የከፋ፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮ፣ ኮንታ፣ ምዕራብ ኦሞ እና ዳውሮ ዞኖች፤ የሲዳማ ክልል ሁሉም ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ባስኬቶ፣ እና ጌዴኦ ዞኖች በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም በምዕራብና ደቡብ ምዕራብ ኦሮሚያ እንዲሁም በከፋ ዞኖች ላይ በ24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራቸዋል፡፡ በሌላ በኩል በተርኮዲ፣ መንደር11፣ በቋራ፣ በላሬ፣ ፉኝዶ፣ አቦቦ፣ በመልካ ጀብዱ እና ማይሀንሳ ላይ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ35 እስከ 40 ዲግሪ ሴልሽየስ ሆኖ ይመዘገባል፡፡

Tomorrow, cloud cover is expected over southern Ethiopia, which is in its second rainy season, as well as over southwestern, central, southern highland and northern parts of the country. In association with this, many areas of the western, southwestern, central, southeastern and southern zones of Oromia region; Addis Ababa; the North, South and Central Gondar, Awi, Wag Hemra, North and South Wollo, and West and East Gojjam zones of Amhara region; the northwestern, eastern, southern, central and southeastern zones of Tigray region; the Agnuwak zone of Gambella region; the Gurage, East Gurage, Marako special woreda, Silte, Yem special woreda, Hadiya, Halaba, Kembata and Tembaro zones of Central Ethiopia region; the Kaffa, Sheka, Bench Sheko, Konta, West Omo and Dawuro zones of Southwest Ethiopia Region; all zones of Sidama region; and the Wolaita, Gamo, Gofa, Basketo and Gedeo zones of South Ethiopia region will receive light to moderate rainfall (1-29 mm). In addition, heavy rainfall exceeding 30 mm within 24 hours is expected over western and southwestern Oromia and the Kaffa zones. On the other hand, the maximum daytime temperature at Terkodi, Mender 11, Kura, Lare, Fugnido, Abobo, Melka Jebdu and Mayhansa is expected to be between 35 and 40 °C.