Daily Weather Report 29 April 2024

Weather Summary for previous day

April 28, 2024

በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን፣ ምስራቅ፣ ደቡብ፣ መካከለኛዉ፣ደቡብ ምዕራብ እና በደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሸፋን ነበራቸው። ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከትግራይ ክልል የማዕከላዊ፣ ምስራቅ፣ ደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ ዞኖች፣ ከአማራ ክልል የሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ሸዋና ምስራቅ ጎጃም ዞኖች፤ ከአፋር ክልል የሀቲ እና ጋቢ ዞኖች፤ ከኦሮሚያ ክልል ጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ቄለምና ምዕራብ ወለጋ፣ ምስራቅና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ባሌ እና ቦረና ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ፣ ሀዲያ፣ ከምባታና ጠምባሮ ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ባስኬቶ፣ ደራሼ፣ ኮንሶ፣ ቡርጂ፣ አማሮ፣ ጌዴኦ እና ደቡብ ኦሞ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በሸካ፣ ቤንች ሸኮ ዞኖች፤ ከጋምቤላ ክልል አኙዋክ፣ ማጃንግ እና ኢታንግ ዞኖች፤ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን፤ ከሲዳማ ክልል ሁሉም ዞኖች እና ከሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን፤ ሀረርና ድሬ ዳዋ ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለዉ ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ ከባድ ዝናብ ከተመዘገበባቸው ጣብያዎች መካከል በዳልፋጊ ፣ ማጀቴ፣አዲስ አበባ፣ኮንሶ፣ዲላ፣ቡርጂ እና አልጌ ይጠቀሳሉ፡፡

Yesterday heavy cloud coverage was experienced in the North, East, South, Central, South-West and South-East parts of the country. In this regard, from Tigray region the central, eastern, southern and southeastern zones; from Amhara region the northern and southern Walo, northern Shawaa and eastern Gojam zones; from Afar region Hati and Gabi zones; from the Oromia region Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, Kelem and West Welega, East and South West Shawa, West and East Hararge, Guji and West Guji, Bale and Borena; in the Central region of Ethiopia Silxe, Hadiya, Kembata and Tembaro zones; in the Southern region of Ethiopia in the Wolayta, Gamo, Gofa, Basketo, Derashe, Konso, Burji, Amaro, Gedio and South Omo zones; Sheka, Bench Sheko zones from Southwest Ethiopia, Agnuwak, Majaang and Itang zones from Gambella region, Asosa zone from Benshangul Gumuz region; all zones of Sidama region, from Somali region Shebele ,Harar and Dire Dawa recorded light to heavy rains. The stations that received heavy rains include Dallifage, Majetee, Finfinnee, Konso, Dilla, Burji and Algee stations.

Weather Forecast for next day

April 30, 2024

በነገው ዕለት በልግ ዋነኛና ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የሀገሪቱ አከባቢዎች ለዝናብ መፈጠር አመቺ የሆኑ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በሰሜን ምስራቅ፣ መካከለኛዉ፣ ምዕራብ፣ ምስራቅ፣ ደቡብ፣ ደቡብ ምስራቅ እና ደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ይበልጥ እንደሚጠናከሩ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከትግራይ ክልል በማዕከላዊ፣ ምስራቅ፣ ደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል በሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ ምስራቅና ምዕራብ ጎጃም፣ አዊ ዞን፣ ማዕከላዊ፣ ደቡብና ሰሜን ጎንደር፣ ዋግኽምራ፣ ሰሜን ሸዋ ዞኖች እና የኦሮሞ ልዩ ዞን፤ ከአፋር ክልል በቂልቢቲ፣ ጋቢ፣ ፋንቲ እና ሀቲ ዞኖች፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል፣ ካማሺ፣ አሶሳ እና ማኦ ኮሞ ዞኖች፤ ከኦሮሚያ ክልል በጅማ፣ ቡኖ በደሌ፣ ኢሉባቦር፣ ምስራቅ፣ ምዕራብ፣ ሆሮ ጉድሩና ቄለም ወለጋ፣ ሰሜን፣ ምስራቅ፣ ምዕራብና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፣ ቦረና እና ምስራቅ ቦረና፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ ባሌና ምስራቅ ባሌ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ ዞኖች፤ አዲስ አበባ፤ ከጋምቤላ ክልል አኙዋክ፣ ማጃንግ እና ኢታንግ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሸካ፣ ከፋ፣ ቤንች ማጂ፣ ኮንታ፣ ዳውሮ እና ምዕራብ ኦሞ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ፣ ስልጤ፣ ሀድያ፣ ከምባታና ጠምባሮ ዞኖች እና የየም ልዩ ወረዳ፤ የሲዳማ ክልል ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ባስኬቶ፣ ደራሼ፣ ኮንሶ፣ ቡርጂ፣ አማሮ፣ ጌዴኦ እና ደቡብ ኦሞ ዞኖች፤ ከሶማሌ ክልል ሲቲ፣ ፋፈን፣ ኤረር፣ ኖጎብ፣ ጃራር፣ ሊበን፣ አፍዴር፣ ሸበሌ፣ ዳዋ፣ ቆራሄ እና ዶሎ ዞኖች፣ ሐረር እና ድሬዳዋ በብዙ ቦታዎች ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራቸዋል፡፡ በተጨማሪም በጅማ፣ ምዕራብ አርሲ፣ ጉጂ ፣ምስራቅ ቦረና፣ ምስራቅ ሐረርጌ፣ ወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ሸካ፣ ከፋ፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ ቆራሄና ጃራር ዞኖች ከባድ መጠን ያለው ዝናብ የሚኖራቸው ሲሆን ማህበረሰቡና የሚመለከታቸው አካላት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ሲል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ይጠቁማል።

For tomorrow as Meteorological data shows that belg rainfall events will continue to intensify in the Northeast, Central, West, East, South, Southeast and Southwest parts of the country. In this regard, the central, eastern, southern and southeastern regions from Tigray; from Amhara region, North and South Wolo, East and West Gojam, Awi, Central, South and North Gondar, Wag hemra, North Shawa and Oromo Special Region; from Afar region Qilbit, Gabi, Fanti and Hati zones; from Benishangul Gumuuz region Metekal, Kamashi, Asossa and Ma’o Komo zones; from the Oromia region, Jimma, Buno Bedele, Ilubabor, East, West, Horo Guduru and Kelem Welega, North, East, West and Southwest Showa, Borena and East Borena, Arsi and West Arsi, Guji and West Guji, Bale and East Bale, West Hararghe and Eastern; Finfine; Agnuwak, Majang and Itang zones from Gambella region; Shekka, Kefa, Bench Maji, Konta, Dauro and West Omo zones from Southwest Ethiopia; from the Central region of Ethiopia, Gurage, Silxe, Hadiya, Kambata and Xembaro zones and Yem special district; Sidama Region; in the Southern region of Ethiopia in Wolayta, Gamo, Gofa, Basketo, Derashe, Konso, Burji, Amaro, Gedio and South Omo zones; from the Somali region, Siti, Fafen, Erer, Nogob, Jarar, Liben, Afder, Shebele, Dawa, Korahe and Dolo zones; Harar and Dire Dawa will experience light to moderate rain in most parts. In addition, heavy rains are expected in Jimma, West Arsi, Guji, East Borena, East Hararge, Wolayta, Gamo, Gofaa, Sheka, Kefaa, North and South Woo, Korahe and Jaraar the Ethiopian Meteorological Institute advises.