Daily Weather Report 25 September 08

Weather Summary for previous day

Sept. 7, 2025

በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት እና በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች የተጠናከረ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ አግኝተዋል። በተጨማሪም በባህርዳር፣ አድርቃይ፣ ደብረማርቆስ፣ ማንኩሽ፣ ቡለን፣ አንገርጉትን፣ አርጆ፣ በደሌ፣ ፉኝዶ እና ሸንዲ በ24 ሰዓት ውስጥ ከ31.5-90.3 ሚ.ሜ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡

Yesterday, the country that benefited from the Kiremt rainfall and the southern parts of the country experienced heavy cloud cover. In connection with this, light to moderate (1-29 mm) rainfall was recorded in many places. Additionally, heavy rainfall of 31.5-90.3 mm was recorded in Bahirdar, Adirkay, Debremarkos, Mankush, Bulen, Angergutin, Arjo, Bedele, Fugnido, and Shendi within 24 hours.