Daily Weather Report 25 May 30

Weather Summary for previous day

May 30, 2025

በነገው ዕለት ለዝናብ መፈጠር አመቺ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣በመካከለኛው፣በምስራቅ እና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ በተመሳሳይ ሁኔታ ይቀጥላሉ ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከትግራይ ክልል የምዕራብ፣ ደቡብ፣ ምስራቅና ደቡብ ምስራቅ ዞኖች፣ከአማራ ክልል የምዕራብ፣ ሰሜን፣ ማዕከላዊና ደቡብ ጎንደር፣ አዊ ዞን፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ ዋግኽምራ፣ ሰሜን ሸዋ፣የኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን፤ ሰሜን እና ደቡብ ወሎ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቤንች ሸኮ፣ ሸካ፣ ከፋ፣ ኮንታ፣ ምዕራብ ኦሞ እና ዳዉሮ ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጎፋ፣ ጋሞ፣ ባስኬቶ፣ጋርዱላ፣ ኮሬ፣ ደቡብ ኦሞ እና ጌዲኦ ዞኖች፤ ከኦሮሚያ ክልል የጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ ቦረና እና ምስራቅ ቦረና፣ ባሌና ምስራቅ ባሌ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ምስራቅና ምዕራብ ሐረርጌ፣ ጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ቄለም፣ ሆሮ ጉዱሩ፣ ምዕራብና ምስራቅ ወለጋ፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ሰሜን እና ምስራቅ ሸዋ ዞኖች፤ አዲስ አበባ፤ ሐረር፤ ደሬዳዋ፤ የሲዳማ ክልል ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ፣ ስልጤ፣ ሀድያ፣ ሀላባ፣ የየም ልዩ ዞን፣ ከምባታ እና ጠምባሮ ዞኖች፤ ከጋምቤላ ክልል የአኙዋክ፣ ኑዌር፣ ማጃንግ እና ኢታንግ ዞኖች፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል፣ አሶሳ፣ ካማሽ እና ማኦኮሞ ዞኖች፣ ከሶማሌ ክልል የፋፈን፣ ጃራር፣ ሊበን፣ እና ዳዋ ዞኖች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን (1-29 ሚ.ሜ) ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም በምዕራብ ና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ፣ ጅማ፣ ቤንች ሸኮ እና ሸካ ዞኖች በ24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራቸዋል፡፡ በሌላ በኩል በጋምቤላ፣ ላሬ፣ አቦቦ፣ ፉኝዶ፣ሁመራ፣ መተማ፣ መተሐራ፣ቋራ፣ ድሬዳዋ፣ ሰመራ፣ዳሊፋጌ፣ዱብቲ፣ ገዋኔ፣ ኤሊዳር፣ አዋሽአርባ፣ አይሻ እና ጎዴ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ38 ዲግሪ ሴልሺየስ በላይ ሆኖ እንደሚመዘገብ አሀዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

Tomorrow, weather conditions favorable for rainfall will continue similarly across the western, northwestern, northeastern, central, eastern, and southern regions of our country. Correspondingly, light to moderate rainfall (1-29 mm) is expected in the western, southern, northeastern, and southeastern zones of the Tigray region; western, northern, central, and southern Gondar , Awi zones, western and eastern Gojjam, Wag Hemra, and northern Shewa ,the special zones of the Oromo Ethnic, northern and southern Wollo zones in the Amhara region; Bench Sheko, Sheka, Kefa, Konta, western Oromia, and Dawuro zones in the South West Ethiopia region; Wolayita, Gofa, Gamo, Basketo, Gardula, Kore, southern Oromia, and Gedeo zones in the Southern Nations, Nationalities, and Peoples' Region; Guji and western Guji, Borena and eastern Borena, Bale and eastern Bale, Arsi and western Arsi, eastern and western Hararghe, Jimma, Ilubabor, Buno Bedelle, Kelem, Horo Guduru, western and eastern Wellega, and northern and eastern Shewa zones in the Oromia region; Addis Ababa; Harar; Dire Dawa; Sidama region zones; Gurage, Silte, Hadiya, Halaba, and Yem special zones in the Central Ethiopia region; Agnuak, Nuer, Majang, and Itang zones in Gambela region; Metekel, Assosa, Kamashi, and Mao Komo zones in Benishangul Gumuz region; and Fafan, Jarar, Liben, and Dawa zones in the Somali region. Additionally, within 24 hours, heavy rainfall exceeding 30 mm is expected in the western and southwestern Shewa zones, Jimma, and Bench Sheko and Sheka zones.On the other hand, in Gambela, Lare, Abobo, Funyido, Humera, Metema, Metehara, Quara, Dire Dawa, Semera, Dallifage, Dubti, Gewane, Elidar, Awash Arba, Ayshe, and Gode, high daytime temperatures are anticipated to exceed 38 degrees Celsius, as indicated by meteorological forecasts.

Weather Forecast for next day

May 31, 2025

በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣በምስራቅ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በምስራቅ እና በደቡብ ምስራቅ ትግራይ ዞኖች፤በማጃንግ እና ኢታንግ ዞኖች፤ ዳዉሮ ዞን ፤ስልጤ ዞን፤ በምዕራብ፣ማዕከላዊና ደቡብ ጎንደር፣ አዊ ዞን፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም እና ዋግኸምራ ዞኖች፤ ጌዲኦ ዞን፤ ምስራቅና ሆሮጉድሩ ወለጋ፣ ጅማ፣ ምዕራብ ጉጂ፣ ምስራቅና ምዕራብ ሐረርጌ እና ኢሉባቦር ዞኖች እንዲሁም አዲስ አበባ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በጋምቤላ እና በአይከል ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡በሌላ በኩል በሰመራ፣ ባቲ፣ ጨፋ፣ ኑራኤራ፣ አይሻ፣ ገዋኔ፣ዳሊፋጌ፣አዋሽ አርባ፣ ድሬዳዋ፣መተሐራ፣ጎዴ እና ፉኝዶ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ35.0 እስከ 44.2 ዲግሪ ሴልሺየስ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

Yesterday, there were cloudy conditions across various regions of our country, including the west, northeast, and east, central, south, and southwest. Additionally, related rainfall was recorded in the eastern and southeastern Tigray zones; the Majang and Itang zones; the Dawuro and Silte zones; the western, central, and southern parts of Gondar; the Awi zone; the western and eastern parts of Gojjam; and the Wag Hemra zones. Rainfall was also observed in the Gedeo zone; eastern and Horogudru Wollega; Jimma; western Guji; eastern and western Hararghe; and the Ilubabor zones. Furthermore, Addis Ababa experienced light to moderate rainfall. Moreover, heavy rainfall exceeding 30 mm was recorded in Gambela and Aykel. On the other hand, in Semera, Bati, Chefa, Nuraera, Aisha, Gewane, Dallifage, Awash Arba, Dire Dawa, Metehara, Gode, and Funyido, the daytime maximum temperatures ranged from 35.0 to 44.2 degrees Celsius.