Daily Weather Report 25 May 19
Weather Summary for previous day
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአዲስ አበባ፣ ጅማ፣ ነቀምቴ፣ ሊሙገነት፣ ጎሬ፣ ዲላ፣ ኢጃጅ፣ አምቦ፣ ፍቼ፣ ቻግኒ፣ደብረ ወርቅ፣አማን፣ባት፣ወሊሶ፣ማጄቴ፣ ሻሁራ፣በሻምቡ፣ ሶኮሩ እና ደምቢ ዶሎ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በሌላ በኩል በመተሐራ፣ ጎዴ፣ አይሻ፣ አዋሽአርባ፣ ፉኝዶ፣ ገዋኔ እና ጋምቤላ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ35.8-41.6 ዲግሪ ሴልሺየስ ተመዝግቧል፡፡
Yesterday, there was a cloudy coverage over the western, central, southern, and southwestern regions of our country. Along with this, light rain was recorded in Addis Ababa, Jimma, Nekemte, Limmu Genet, Gore, Dilla, Ejaji, Ambo, Fiche, Chagni, Debre Work, Aman, Bati, Woliso, Majete, Shambu, Sokoru, and Dembi Dollo. On the other hand, in Metehara, Gode, Aysha, Awash Arba, Funyido, Gewane, and Gambella, daytime maximum temperatures ranged from 35.8 to 41.6 degrees Celsius.
Weather Forecast for next day
በነገዉ ዕለት በምዕራብ፤በመካከለኛው፣ በደቡብ ምዕራብ ፣ በደቡብ እና በሰሜን ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቤንች ሸኮ፣ ሸካ፣ ከፋ፣ ኮንታ፣ ምዕራብ ኦሞ እና ዳውሮ ዞኖች፤ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጋሞ፣ ጎፋ፣ ባስኬቶ፣ ጋርዱላ፣ ኮሬ፣ ደቡብ ኦሞ እና ጌድኦ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ፣ ስልጤ፣ ሀድያ፣ ሀላባ፣ የየም ልዩ ዞን፣ ከምባታ እና ጠምባሮ ዞኖች፤ የሲዳማ ክልል ዞኖች፤ ከኦሮሚያ ክልል የጉጂና ምዕራብ ጉጂ ፣ቦረና እና ምስራቅ ቦረና፣ ባሌ፣ ምዕራብ አርሲ፣ ምዕራብ ና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፣ ጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ሆሮ ጉድሩ፣ ቄለም፣ ምስራቅ እና ምዕራብ ወለጋ ዞኖች፤ አዲስ አበባ፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል፣ አሶሳ፣ ካማሽ እና ማኦ ኮሞ ዞኖች፤ ከጋምቤላ ክልል የአኙዋክ፣ ኑዌር፣ ኢታንግ እና ማጃንግ ዞኖች፤ ከሶማሌ ክልል ፋፈን ዞን፣ ከአማራ ክልል የሰሜን፣ ማዕከላዊና ደቡብ ጎንደር፣ አዊ፣ ምስራቅ እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን(1-29 ሚ.ሜ) ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በሌላ በኩል በመተማ፣ ቋራ፣ መተከል፣ ሰመራ፣ ዱብቲ፣ ገዋኔ፣ ኤሊዳር፣ አዋሽአርባ፣ አይሻ፣ ጋምቤላ፣ ላሬ እና ፉኝዶ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ38-41 ዲግሪ ሴልሺየስ ይመዘገባል፡፡
Tomorrow, cloudy weather will prevail over the western, central, southwestern, southern, and northwestern parts of our country. In line with this, the southern and southwestern Ethiopia regions, including Bench Sheko, Sheka, Kefa, Konta, Western Omo, and Dawuro zones; the southern Ethiopia region zones of Gamo, Gofa, Basketo, Gardula, Kore, Southern Omo, and Gedeo; the Central Ethiopia region zones of Gurage, Silte, Hadiya, Halaba, Yem Special Zone, Kambata, and Tambaro; Sidama region zones; Oromia region zones of Guji and Western Guji, Borena and Eastern Borena, Bale, Western Arsi, Western and Southwestern Shewa, Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, Horo Guduru, Kellem, Eastern and Western Wollega zones; Addis Ababa; Benishangul-Gumuz region zones of Metekel, Asosa, Kamashi, and Mao Komo; Gambela region zones of Agnuak, Nuer, Itang, and Majang; Somali region Fafan zone; Amhara region zones of North, Central, and South Gondar, Awi, Eastern and Western Gojjam will receive rainfall ranging from light to moderate intensity (1-29 mm).On the other hand, in Metema, Quara, Metekel, Semera, Dubti, Gewane, Elidar, Awash Arba, Aysha, Gambela, Lare, and Funyido, daytime maximum temperatures are expected to be, ranging from 38 to 41 degrees Celsius.