Daily Weather Report 25 Mar 25

Weather Summary for previous day

March 24, 2025

በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት አካባቢዎች እና በሰሜን ምዕራብ እና በምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአፅቢ፣ መቀሌ፣ ማይጨው፣ ጎንደር፣ ነፋስመውጫ፣ ላሊበላ፣ ሲሪንቃ፣ ወገልጤና፣ አምባማርያም፣ ኮምቦልቻ፣ ደብረወርቅ፣ ሞጣ፣ ደብረማርቆስ፣ የትኖራ፣ እንዋሪ፣ አዲስ አበባ፣ ሐረር፣ ጅማ፣ ሊሙገነት፣ በደሌ፣ ጊምቢ፣ አይራ፣ ጎሬ፣ ቡሬ፣ አርጆ፣ ነቀምቴ፣ ጋቲራ፣ ጭራ፣ ሻምቡ፣ ጊዳአያና፣ ኢጃጅ፣ ካችስ፣ አምቦ፣ ወሊሶ፣ ፍቼ፣ አርሲሮቤ፣ ባሌሮቤ፣ አዳማ፣ መተሀራ፣ አቦምሳ፣ ገለምሶ፣ ግራዋ፣ ሂርና፣ ኩርፋጨሌ፣ ቡሌሆራ፣ ቦሬ፣ ያቤሎ፣ ቡኢ፣ እንድብር፣ ሆሳዕና፣ ብላቴ፣ ወላይታሶዶ፣ ሳውላ፣ ዲላ፣ ጅንካ፣ ምዕራብ አባያ፣ ተርጫ፣ ጎዴ እና ጅግጅጋ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ ያገኙ ሲሆን በኩልምሳ፣ ጃራ እና ነገሌ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በመተማ፣ በጋምቤላ እና በጎዴ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ38°C በላይ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

Yesterday, there was cloud cover over the Belg rain benefiting areas and the northwest and west parts of the country. In this regard, in Atsebi, Mekelle, Maichew, Gondar, Nefasmewicha, Lalibela, Sirinka, Wegeltena, Amba Mariam, Combolcha, Debre work, Motta, Debre Markos, Yetnora, Enwari, Addis Ababa, Harar, Jimma, Limugenet, Bedele, Gimbi, Aira, Gore, Bure, Arjo, Nekemte, Gatira, Chira, Shambu, Gida Ayana, Ejaji, Kachis, Ambo, Woliso, Fiche, Arsi Robe, Bale Robe, Adama, Metehara, Abomasa, Gelemso, Girawa, Hirna, Kurfachele, Bulehora, Bore, Yabelo, Bui, Endibir, Hossana, Bilate, Wolaitasodo, Sawla, Dilla, Jinka, Mirab Abaya, Tercha, Gode and Jigjig received light to moderate (1-29 mm) amounts of rainfall, while more than 30 mm of heavy rainfall was recorded in Kulumsa, Jara and Negele. On the other hand, the maximum temperature of the day was recorded as above 38°C in Metema, Gambella and Gode.

Weather Forecast for next day

March 26, 2025

በነገዉ ዕለት ዝናብ ሰጪ የሆኑ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በልግ ዋነኛና ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት እና በሰሜን ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ተጠናክረው ይቀጥላሉ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከትግራይ ክልል የሰሜን ምዕራብ፣ ማዕከላዊ፣ ምስራቅ፣ ደቡብ ምስራቅ እና ደቡብ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል የማዕከላዊ፣ ሰሜንና ደቡብ ጎንደር፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ ዋግኽምራ፣ የኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን፣ ሰሜን ሸዋ፣ አዊ ዞን እና ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም ዞኖች፣ ከአፋር ክልል የቅልበቲ፣ ሀሪ እና ጋቢ ዞኖች፤ ከኦሮሚያ ክልል የጅማ፣ ቡኖ በደሌ፣ ኢሉባቦር፣ ሆሮ ጉድሩ እና ምስራቅ ወለጋ፣ ምዕራብ፣ ምስራቅ፣ ደቡብ ምዕራብ እና ሰሜን ሸዋ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ምስራቅ እና ምዕራብ ሐረርጌ፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ ባሌ እና ምስራቅ ባሌ፣ ቦረናና ምስራቅ ቦረና ዞኖች፤ አዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ፣ ሐረር፤ ከጋምቤላ ክልል የማጃንግ እና አኝዋክ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቤንች ሸኮ፣ ሸካ፣ ከፋ፣ ኮንታ፣ ምዕራብ ኦሞ እና ዳዉሮ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ፣ ስልጤ፣ ሀድያ፣ ሀላባ፣ የም ልዩ ዞን፤ ከምባታና ጠንባሮ ዞኖች፣ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ባስከቶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ አማሮ፣ ደራሼ፣ ኮንሶ እና ቡርጂ ዞኖች፣ የሲዳማ ክልል ሁሉም ዞኖች፣ ከሶማሌ ክልል የፋፈን፣ ኤረር፣ ጃራር፣ ሊበን፣ ሸበሌ፣ ቆራሄ፣ አፍዴር እና ዶሎ ዞኖች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን (1-29 ሚ.ሜ) ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ምስራቅና ምዕራብ ሐረርጌ፣ ከፋ፣ ጉራጌ፣ ሀድያ፣ ስልጤ እና ወላይታ በ24 ሰዓት ዉስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በሌላ በኩል ጋምቤላ፣ ላሬ፣ አቦቦ፣ ፉኝዶ፣ ሁመራ ፣ መተከል፣ መተማ እና ቋራ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ38 ዲግሪ ሴልሺየስ በላይ ሆኖ ይመዘገባል፡፡

Tomorrow, rain-giving bring weather events will intensify in the Belg is main and second rain season areas and northwestern parts of our country. In line with this, from Tigray region northwest, central, eastern, southeastern, and southern zones; from Amhara region central, north and south Gondar, north and south Wollo, Waghemra, Oromo Ethnic special zone, north Shewa, Awi zone and west and east Gojjam zones; from Afar region, Kilbeti, Hari and Gabi zones; from Oromia region Jimma, Buno Bedele, Ilubabor, Horo Gudru and East Wellega, west, east, southwest and north Shewa, Arsi and west Arsi, east and west Hararge, Guji and west Guji, Bale and east Bale, Borena and east Borena zones; Addis Ababa, Dire Dawa, Harar; from Gambella region Majang and Agnwak zones; from Southwest Ethiopia region Bench Sheko, Sheka, Kefa, Konta, west Omo and Dauro zones; from Central Ethiopia region: Gurage, Silte, Hadia, Halaba, Yem special zone; Kembata and Tembaro zones, from Southern Ethiopia region: Welayta, Gamo, Gofa, Basketo, South Omo, Amaro, Derashe, Konso and Burji zones, all zones of the Sidama region; from Somali region Fafen, Erer, Jarrar, Liben, Shebelle, Korahe, Afder and Doolo zones will receive light to moderate amounts (1-29 mm) of rainfall. In addition, west and east Shewa, Arsi and west Arsi, east and west Hararge, Kefa, Gurage, Hadia, Silte and Welayta will receive heavy rainfall of more than 30 mm in 24 hours. On the other hand, in Gambella, Lare, Abobo, Fugnido, Humera, Metekel, Metema and Quara the maximum temperature of the day will exceed 38 degrees Celsius.