Daily Weather Report 25 Mar 10

Weather Summary for previous day

March 9, 2025

በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ ምዕራብና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ክምች ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያይዘም በላሊበላ፣ ወገል ጤና፣ አምባ ማርያም፣ ወረ ኢሉ፣ አለም ከተማ፣ መካነ ሰላም፣ እንዋሪ፣ ካችስ፣ አዲስ አበባ፣ አዋሽ አርባ፣ አርጆ፣ ኢጃጂ፣ በደሌ፣ ጋቲራ፣ ሊሙ ገነት፣ ጅማ፣ አምቦ፣ ወሊሶ፣ አቦምሳ፣ ተርጫ፣ ወላይታ ሶዶ፣ እምድብር፣ ድሬዳዋ፣ ወራቤ፣ አርባ ምንጭ፣ ጅንካ፣ ማጂ፣ አማን፣ ቡሌ ሆራ፣ ኮንሶ፣ ሳዉላ፣ ሐዋሳ፣ ኩሉምሳ እና ነገሌ ከቀላል እስከ መካከለኛ(1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለዉ ዝናብ ያገኙ ሲሆን፤ በሆዕሳና ከባድ መጠን ያለዉ ዝናብ ተመዝግቧል፡፡

Yesterday, there were cloud cover in the northeast, east, central, southwest and southern parts of our country. In connection with this, light to moderate (1-29 mm) rainfall was recorded in Lalibela, W/Tena, Amba Mariam, Were Ilu, Alem Ketema, Mekane Selam, Enwari, Kachis, Addis Ababa, Awash Arba, Arjo, Ijaji, Bedele, Gatira, Limu Genet, Jimma, Ambo, Wolisso, Abomsa, Tercha, Wolayta Sodo, Emdbir, Dire Dawa, Werabe, Arba Minch, Jinka, Maji, Aman, Bule Hora, Konso, Saula, Hawassa, Kulumsa and Negele. Heavy rainfall was also recorded in Hosana.

Weather Forecast for next day

March 11, 2025

በነገዉ ዕለት ለበልግ ዝናብ መፈጠር አመቺ የሆኑ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ተጠናክረው ይቀጥላሉ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከትግራይ ክልል ማዕከላዊ፣ ምስራቅ፣ ደቡብ ምስራቅና ደቡብ ዞኖች፣ ከአፋር ክልል የቅልበቲ፣ ፋንቲ፣ጋቢ እና ሀቲ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል የሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ ሰሜንና ደቡብ ጎንደር፣ የኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን፣ ዋግኽምራ፣ ምስራቅ ጎጃምና ሰሜን ሸዋ ዞኖች፤ አዲስ አበባ፣ ከኦሮሚያ ክልል ምስራቅና ምዕራብ ሐረርጌ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ ባሌ፣ ቦረና፣ ጅማ፣ ሰሜን፣ምዕራብ፣ደቡብ ምዕራብ እና ምስራቅ ሸዋ ዞኖች፣ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ፣ ስልጤ፣ ሀድያ፣ ሀላባ፣ የም ልዩ ዞን፣ ከምባታና ጠንባሮ ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቤንች ሸኮ፣ ከፋ፣ ኮንታ፣ ምዕራብ ኦሞ እና ዳዉሮ ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ባስከቶ፣ ደራሼ፣ ጌዳኦ፣ ቡርጂ፣ ደቡብ ኦሞ እና ኮንሶ ዞንች፣ የሲዳማ ክልል ሁሉም ዞኖች፣ ሐረር እና ድሬ ዳዋ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን(1-29 ሚ.ሜ) ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ ጋቢ፣ የኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን፣ ምስራቅና ምዕራብ ሐረርጌ በ24 ሰዓት ዉስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በሌላ በኩል በዱብቲ፣ ሰመራ፣ ጋምቤላ፣ አቦቦ፣ ላሬ፣ ጎዴ እና ቀብሪደሃርላይ የቀኑ ከፍተኛ

For tomorrow weather conditions favorable for the occurrence of Belg rains will continue to strengthen in the north, northeast, east, central, southwest and south of our country. In this regard, the Central, East, Southeast and South zones of Tigray Region, the Kelbeti, Fanti, Gabi and Hati zones of Afar Region; the North and South Wollo, North and South Gondar, Oromo Nationality Special Zone, Waghmira, East Gojam and North Shewa zones of Amhara Region; Addis Ababa, East and West Hararge, Arsi and West Arsi, Guji and West Guji, Bale, Borena, Jimma, North, West, South West and East Shewa Zones of Oromia Region; Gurage, Silte, Hadiya, Halaba, Yem special Zone, Kambata and Tanbaro Zones of Central Ethiopia Region ; From Southern Ethiopia Region Bench Sheko, Kefa, Konta, West Omo and Dawro Zones; From Southern Ethiopia Region Wolaita, Gamo, Gofa, Basketo, Derashe, Gedio, Burji, South Omo and Konso Zones, All Zones of Sidama Region, Harar and Dire Dawa will get light to moderate (1-29 mm) rainfall. In addition, North and South Wollo, Gabi, Oromo Nationality Special Zone, East and West Hararge will receive heavy rainfall exceeding 30 mm within 24 hours. On the other hand, numerical forecast data indicates that the maximum temperature of the day will be above 38 degrees Celsius in Dubti, Semera, Gambella, Abobo, Lare, Gode and Kebridehari.