Daily Weather Report 25 June 25

Weather Summary for previous day

June 24, 2025

በትናንትናው ዕለት በመተማ፣ አይከል፣ ቻግኒ፣ አዴት፣ ሞጣ፣ መካነ ሰላም፣ የትኖራ፣ ላይበር፣ ፓዌ፣ አሶሳ፣ ጋምቤላ፣ ነጆ፣ ጎሬ፣ ማሻ፣ ጅማ፣ አርጆ፣ ሻምቡ፣ ኢጃጂ፣ አምቦ፣ ወሊሶ፣ ቢሾፍቱ፣ ኩሉምሳ፣ ሆሳዕና፣ ቦሬ፣ ሁሩታ፣ አቃቂ እና ጎሮደዬ የደመና ሽፋን የነበራቸው ሲሆን ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በጊምቢ፣ ነቀምቴ፣ አይራ፣ ደምቢዶሎ እና ፉኝዶ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በአይሻ፣ መተሀራ፣ ኑራኢራ፣ ቀብሪደሃር፣ ማጀቴ፣ ባቲ፣ ጎዴ፣ ድሬዳዋ፣ ዳሎል፣ መልካጀብዱ እና መተማ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ36 ዲግሪ ሴልሺየስ በላይ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

Yesterday, Metema, Aykel, Chagni, Adet, Mota, Mekane Selam, Yetnora, Liber, Pawe, Assosa, Gambella, Nejo, Gore, Masha, Jimma, Arjo, Shambu, Ejaji, Ambo, Woliso, Bishoftu, Kulumsa, Hosanna, Bore, Huruta, Akaki and Gordoye experienced cloud cover and light to moderate rainfall. Additionally, heavy rainfall was recorded in Gimbi, Nekemte, Aira, Dembidolo and Fugendo. On the other hand, in Aisha, Metahara, Nuraira, Kebridehar, Majete, Bati, Gode, Diredawa, Dallol, Melkajebdu and Metema, the maximum temperature of the day was recorded above 36 degrees Celsius.

Weather Forecast for next day

June 26, 2025

በነገው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ እና በምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የደመና ክምችት እንደሚኖራቸው አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎቻችን ይጠቁማሉ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከትግራይ ክልል የምዕራብ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ማዕከላዊ፣ ደቡብ፣ ደቡብ ምስራቅ እና ምስራቅ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል የምዕራብ፣ ሰሜን፣ ማዕከላዊና ደቡብ ጎንደር፣ አዊ ዞን፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን፣ ዋግኽምራ እና ሰሜን ሸዋ ዞኖች፤ ከአፋር ክልል ቂልበቲ እና ፋንቲ ዞኖች፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሳ፣ ማኦኮሞ እና ካማሽ ዞኖች፤ ከኦሮሚያ ክልል የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ቄለም፣ ሆሮ ጉዱሩ፣ ምዕራብና ምስራቅ ወለጋ፣ ሰሜን፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ ምስራቅ ቦረና፣ ባሌ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ምዕራብ እና ምስራቅ ሐረርጌ ዞኖች፤ አዲስ አበባ፤ ሐረር፤ ከጋምቤላ ክልል የማጃንግ፣ ኑዌር እና ኢታንግ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቤንች ሸኮ፣ ሸካ፣ ከፋ፣ ኮንታ እና ዳዉሮ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ፣ ስልጤ፣ ሀድያ፣ ሀላባ፣ የየም ልዩ ዞን፣ ከምባታ እና ጠምባሮ ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ባስኬቶ እና ጌዲኦ ዞኖች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን (1-29 ሚ.ሜ) ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም በላዕላይ እና ታህታይ ማይጨው፣ አድዋ፣ አክሱም፣ ቆላ ተምቤን፣ አቢ አዲ፣ ደባርቅ፣ ዳባት፣ ጃናሞራ፣ ወገራ፣ ምዕራብና ምስራቅ በለሳ፣ ማሻ፣ ዶዶላ እና አዳባ በ24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራቸዋል፡፡ በሌላ በኩል በሰመራ፣ ጭፍራ፣ ዱብቲ፣ ኤሊዳር፣ አይሻ፣ ገዋኔ፣ ዳሊፋጊ፣ አዋሽ አርባ፣ መተሀራ፣ መተማ እና ፉኝዶ ላይ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ38 ዲግሪ ሴልሺየስ በላይ ሆኖ ይመዘገባል፡፡

Our numerical forecast data indicates that there will be cloud accumulation in the northwest, west, central, southwest, northeast and east areas of the country tomorrow. In connection with this, the west, northwest, central, south, southeast and east zones of Tigray region; the west, north, central and south Gondar of Amhara region, Awi Zone, West and East Gojam, North and South Wollo, Oromo National Special Zone, Waghemra and North Shewa Zones; Kilbeti and Fanti Zones from Afar Region; Assosa, Maokomo and Kamash Zones from Benishangul Gumuz Region; Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, Kelem, Horo Guduru, West and East Wellega, North, West, South West and East Shewa, Guji and West Guji, East Borena, Bale, Arsi and West Arsi, West and East Hararge zones; Addis Ababa; Harar; Majang, Nuer and Itang zones from Gambella region; Bench Sheko, Sheka, Kefa, Konta and Dawro zones from Southwestern Ethiopia region; Gurage, Silte, Hadiya, Halaba, Yem Special Zone, Kembata and Tembaro zones from Central Ethiopia region; Wolaita, Basketo and Gedio zones from Southern Ethiopia region Light to moderate rainfall (1-29 mm) will be experienced. In addition, Upper and Tahtai Maichew, Adwa, Axum, Kola Tembe, Abi Adi, Debark, Dabat, Janamora, Wegera, West and East Balsa, Masha, Dodola and Adaba will experience heavy rainfall of more than 30 mm within 24 hours. On the other hand, the highest daily temperature in Samara, Chafra, Dubti, Elidar, Aisha, Gewane, Dalifagi, Awash Arba, Metahara, Metema and Fugendo will be recorded above 38 degrees Celsius.