Daily Weather Report 25 July 30
Weather Summary for previous day
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአድዋ፣ ሽሬእንደስላሴ፣ መቀሌ፣ ማይጨው፣ ደንጎልት፣ መሆኒ፣ ውቅሮ፣ ውቅሮማርያ፣ ውቅሮአምባ፣ ደባርቅ፣ ጎንደር፣ ሻሁራ፣ ሮቡገበያ፣ ባህርዳር፣ ዳንግላ፣ ወገልጤና፣ መካነሰላም፣ መርሳ፣ ሀይቂ፣ ደጋን፣ ሰቆጣ፣ አቀስታ፣ ደብረሲና፣ ወግዲ፣ ጋሸና፣ ሞላሌ፣ ደነባ፣ መንዲዳ፣ ሮቢት፣ ደነባ፣ ደበል፣ ጊሽራቤል፣ ጉንዶበረት፣ ጫጫ፣ አልየአምባ፣ ሃራ፣ ጎብየ፣ መሀልሜዳ፣ እንዋሪ፣ ጭፍራ፣ አሶሳ፣ ማንኩሽ፣ ማሻ፣ አማን፣ ማጅ፣ ጌቻ፣ ቅዳሜገበያ፣ አባጃራ፣ ፣ ነጆ፣ አይራ፣ ጊምቢ፣ ደምቢዶሎ፣ ጎሬ፣ ጨዋቃ፣ ነቀምቴ፣ ጭራ፣ ጅማ፣ ሊሙገነት፣ በደሌ፣ ሻምቡ፣ ካችሴ፣ ኢጃጅ፣ አምቦ፣ ወሊሶ፣ ቢሸፍቱ፣ አዳማ፣ ፊንጫ፣ አዲስ አለም፣ ሰዲቃ፣ አቃቂ፣ ቁልምሳ፣ ባሌሮቤ፣ ባቱ፣ አቦምሳ፣ ቦሬ፣ አዲስ አበባ፣ እንድብር፣ ሆሳዕና፣ ወልቂጤ፣ ባምባሲ እና ሰልጋ22 ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በአክሱም እና ቻግኒ በ24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡
Yesterday, there was cloud cover over the areas of our country that benefited from the kiremet rains. In connection with this, Adwa, Shire Undus Selassie, Mekelle, Maichew, Dengolt, Mahoni, Wukro, Hukro Maria, Wukro Amba, Debark, Gondar, Shahura, Robgebeya, Bahir Dar, Dangla, Wogeltena, Mekaneslam, Mersa, Haiqi, Degan, Sekota, Akesta, Debresina, Wagdi, Gashena, Molale, Denba, Mendida, Robit, Denba, Debel, Gishrabel, Gundoberet, Chacha, Alyamba, Hara, Gobye, Mehalmeda, Enwari, Chafra, Asosa, Mankush, Masha, Aman, Maj, Gecha, Satyeder, Abajara, , Nejo, Aira, Gimbi, Dembidolo, Gore, Salutka, Nekemte, Muker, Jimma, Limugenet, Bedele, Shambu, Kachse, Ejaj, Ambo, Woleso, Bishosftu, Adama, Fincha, Addis Alem, Sedika, Akaki, Qulmsa, Balerobe, Batu, Abomsa, Bore, Addis Ababa, Endebir, Hosanna, Welkite, Bambasi and Selga22 received light to moderate (1-29 mm) rainfall. In addition, heavy rainfall of more than 30 mm was recorded in Axum and Chagni in 24 hours.
Weather Forecast for next day
በነገው ዕለት ለክረምት ዝናብ መፈጠር አመቺ ሁኔታን የሚፈጥሩ የአየር ሁኔታ ክስተቶች የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ይበልጥ ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የትንበያ መረጃዎቻችን ይጠቁማሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከትግራይ ክልል የማዕከላዊ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ደቡብ ምስራቅ፣ ደቡብ እና ምስራቅ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል የሰሜን፣ ምዕራብ፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ አዊ፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን፣ ሰሜን ሸዋ እና ዋግኸምራ ዞኖች፤ ከኦሮሚያ ክልል የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ምስራቅ፣ ምዕራብ፣ ቄለምና ሆሮጉድሩ ወለጋ፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ምስራቅና ሰሜን ሸዋ፣ አርሲ እና ምዕራብ አርሲ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ እና ባሌ ዞኖች፤ አዲስ አበባ፤ ድሬዳዋ፤ ሐረር፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሳ፣ ካማሽ እና መተከል ዞኖች፤ ከጋምቤላ ክልል የማጃንግ እና አኝዋክ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሸካ፣ ቤንች ሸኮ እና ከፋ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ፣ ስልጤ፣ የም ልዩ ዞን፣ ሀላባ፣ ሀድያ፣ ከምባታ እና ጠምባሮ ዞኖች፤ የሲዳማ ክልል ዞኖች እና ከአፋር ክልል የአውሲ፣ ቂልበቲ፣ ጋቢ፣ ሀሪ እና ፋንቲ ዞኖች ብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስተቶች በመነሳት በገንደ ውሃ፣ ላሊበላ፣ ደላንታ፣ ወገልጤና፣ መቅደላ፣ ለጋምቦ፣ አቅስታ፣ ኩታበር፣ ፎገራ፣ ወረታ፣ ደ/ ታቦር፣ ጎንጅ፣ ሰከላ፣ ፍኖተሰላም፣ ደቡብ አቸፈር፣ እንጅባራ፣ ወምበራ፣ ደ/ ወርቅ፣ ዳንግላ፣ ቡለን፣ ድባቴ፣ ማንዱራ፣ በደሌ፣ ጮራ፣ ጨዋቃ፣ ደጋ፣ ያዮ፣ ሰተማ፣ ኢሉገላን፣ ሊበን ጃዊ፣ አምቦ፣ አመያ፣ ኢፋታ፣ ጀልዱ እና አዲስ አበባ በ24 ሰዓት ውስጥ ቅፅበታዊ ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራቸዋል፡፡
Tomorrow Our forecast indicates that weather conditions conducive to the formation of kiremet rains will continue to intensify in the areas of our country that benefit from Kiremet rains. In this regard, the Central, Northwestern, Southeastern, Southern and Eastern zones of the Tigray region; From the Amhara region, North, West, South and Central Gondar, West and East Gojam, Awi, North and South Wollo, Oromo National Special Zone, North Shewa and Waghema zones; from the Oromia region, Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, East, West, Kelem and Horogudru Wollega, West, South West, East and North Shewa, Arsi and West Arsi, West and East Hararge and Bale zones; Addis Ababa; Dire Dawa; Harar; Asosa, Kamash and Metekel zones from Benishangul Gumuz region; Majang and Anuwak zones from Gambella region; Sheka, Bench Sheko and Kefa zones from Southwestern Ethiopia region; Gurage, Silte, Membeed Zone, Halaba, Hadiya, Kembata and Tembaro zones from Central Ethiopia region; Sidama region zones andIn the Afar region, the Awsi, Kilbeti, Gabi, Hari and Fanti zones will receive light to moderate rainfall at many places. In addition, due to the strengthening weather events, Gende Wa, Lalibela, Delanta, Wogelte, Mekdela, Legambo, Aqsta, Kutaber, Fogera, Wereta, De/ Tabor, Gonj, Sekela, Fnotesalam, South Achefer, Enjibara, Wombera, De/Work, Dangla, Bulen, Dbate, Mandura, Bedele, Chora, Chewaka, Dega, Yayo, Setema, Ilugelan, Liben Jawi, Ambo, Amea, Ifata, Jeldu and Addis Ababa will experience heavy rainfall that may cause flash floods within 24 hours.