Daily Weather Report 25 July 17
Weather Summary for previous day
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በሽሬእንደሥላሴ፣ አድዋ፣ አዲግራት፣ መቀሌ፣ ሰንቃጣ፣ አጽቢ፣ አይደር፣መኾኒ፣ደንጎላት፣ ውቅሮ፣ ፅጌረዳ፣ ደባርቅ፣ ጎንደር፣ አይከል፣ ሻሁራ፣ ባህርዳር፣ ዳንግላ፣ ሞጣ፣ አዴት፣ ደ/ ወርቅ፣ ደብረማርቆስ፣ የትኖራ፣ አዲስዘመን፣ አሸር፣ ሊበን፣ ረቡገበያ፣ ኮምቦልቻ፣ ሀይቅ፣ ደጋን፣ ጉጉፍቱ፣ አቀስታ፣ ሰቆጣ፣ ወግዲ፣ ደብረሲና፣ ጋሸና፣ ሞላል፣ ደበል፣ ደነባ፣ ጅሩ፣ መንዲዳ፣ ሮቢት፣ ጊሽራቤል፣ ግንደበረት፣ ጫጫ፣ ጃማደጎል፣ ደልብ፣ ሙጃ፣ ሪቂ፣ አልይአምባ፣ ቡሬ፣ አባይ ሸለቆ፣ መርጦለማርያም፣ ገዋኔ፣ ኤሊዳር፣ ጊምቢ፣ ቡኢ፣ ቦሬ፣ ባሌሮቤ፣ አይራ፣ ነቀምቴ፣ ሻምቡ፣ ካችሴ፣ ፍቼ፣ በደሌ፣ ጭራ፣ ጎሬ፣ ጅማ፣ ኢጃጅ፣ አምቦ፣ ወሊሶ፣ ቢሾፍቱ፣ ቁልምሳ፣ አርሲሮቤ፣ ገለምሶ፣ ጨለንቆ፣ ቁሉቢ፣ መቂ፣ አቃቂ፣ አዲስዓለም፣ ሀሮዶየ፣ አታንጎ፣ ቦርቃ፣ ኦሞናዳ፣ ጎሎልቻ፣ ፣ ዶዶላ፣ ጋምቤላ፣ አሽ፣ አባጃራ፣ ሙጊ፣ ኦንጋ፣ ቴፒ፣ ተርጫ፣ ማጅ፣ ሆሳዕና፣ ወራቤ፣ ወላይታሶዶ፣ ሳውላ፣ ጅንካ፣ ቢላቴ፣ ምዕራብአባያ፣ ዲላ፣ አማን እና አዲስ አበባ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በማይጨው፣ ግናገር፣ ደራ፣ ቡለን፣ ጊዳያና፣ ጊምቢ፣ ጋምቤላ፣ ብላቴ፣ አፌዶንሳ፣ ፊንጫ እና አዲስ አበባ በ24 ሰዓት ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡
Yesterday, the areas of our country that benefited from the winter rains had a strong cloud cover over our country. In connection with this, in Shireenda Selassie, Adwa, Adigrat, Mekelle, Senqata, Atsbi, Ayder, Mekhoni, Dengolat, Hukro, Tsigereda, Debarq, Gondar, Aikel, Shahura, Bahir Dar, Dangla, Mota, Adet, De/Work, Debremarkos, Etonora, Addiszemen, Asher, Liben, Rebu gebeya, Kombolcha, Haiq, Degan, Gugufutu, Akesta, Sekota, Wagdi, Debresina, Gashena, Molale, Debel, Denba, Jiru, Mendida, Robit, Gishrabel, Gendeberet, Chacha, Jamadegol, Delb, Muja, Riki, Alyamba, Bure, Abay Valley, Mertolemariam, Gewane, Elidar, Gimbi, Bui, Bore, Balerobe, Aira, Nekemte, Shambu, Kachse, Fche, Bedele, Mukre, Gore, Jimma, Ijaj, Ambo, Wolisso, Bishoftu, Kulmsa, Arcirobe, Gelemso, Chelenko, Qulubi, Meki, Akaki, Addisalem, Harodoye, Atango, Borqa, Omonada, Gololcha, , Dodola, Gambella, Ash, Abajara, Mugi, Onga, Tepi, Tercha, Maj, Hosanna, Warabe, Wolaytasodo, Saula, Jinka, Bilate, West Abaya, Dilla, Aman and Addis Ababa received light to moderate rainfall. In addition, Mayichew, Gnajer, Dera, Bulen, Gidayana, Gimbi, Gambella, Blate, Chfedonsa, Fincha and Addis Ababa received heavy rainfall of more than 30 mm in 24 hours.
Weather Forecast for next day
በነገው ዕለት ለክረምት ዝናብ መፈጠር አመቺ ሁኔታን የሚፈጥሩ የአየር ሁኔታ ክስተቶች የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የተሻለ ጥንካሬ ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከትግራይ ክልል የማዕከላዊ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ደቡብ ምስራቅ፣ ደቡብ እና ምስራቅ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል የሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ አዊ፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን፣ ሰሜን ሸዋ እና ዋግኸምራ ዞኖች፤ ከኦሮሚያ ክልል የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ምስራቅ፣ ምዕራብ፣ ቄለምና ሆሮጉድሩ ወለጋ፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ምስራቅና ሰሜን ሸዋ፣ አርሲ እና ምዕራብ አርሲ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ፣ ባሌ፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች፤ አዲስ አበባ፤ ሐረር፤ ድሬዳዋ፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሳ፣ ካማሽ፣ ማኦ ኮሞ እና መተከል ዞኖች፤ ከጋምቤላ ክልል የማጃንግ፣ ኑዌር፣ ኢታንግ እና አኙዋክ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሸካ፣ ቤንች ሸኮ፣ ከፋ፣ ኮንታ፣ ዳውሮ እና ምዕራብ ኦሞ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ፣ ስልጤ፣ የም ልዩ ዞን፣ ሀላባ፣ ሀድያ፣ ከምባታ እና ጠምባሮ ዞኖች፤ የሲዳማ ክልል ሁሉም ዞኖች፤ ከአፋር ክልል የአውሲ፣ ቂልበቲ፣ ጋቢ፣ ሀሪ እና ፋንቲ ዞኖች፤ ከሶማሌ ክልል የሲቲ እና ፋፈን ዞኖች እና ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ጌዲኦ፣ ኮሬ፣ ደቡብ ኦሞ እና ባስኬቶ ዞኖች በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስተቶች በመነሳት በሳህላ፣ አምደወርቅ፣ ዝቋላ፣ ሰቆጣ፣ ቡግና፣ ጮራ፣ ሊሙ ሴቃ፣ ቀርሳ፣ ኦሞናዳ፣ ገሻ፣ ገውታ፣ ሺሾ አንዴ፣ ጨና፣ ወልቂጤ፣ ሶዶ ዙርያ እና ሁምቦ በ24 ሰዓት ውስጥ ቅፅበታዊ ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራቸዋል፡፡
Tomorrow Weather conditions that are conducive to the formation of Kiremet rains will be more intense in the areas of our country that benefit from kiremet rains. In this regard, the Central, Northwest, Southeast, South and East zones of Tigray Region; From the Amhara region, North, South and Central Gondar, West and East Gojam, Awi, North and South Wollo, Oromo National Special Zone, North Shewa and Waghemra zones; from the Oromia region, Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, East, West, Kelem and Horogudru Wollega, West, South West, East and North Shewa, Arsi and West Arsi, West and East Hararge, Bale, Guji and West Guji zones; ; Addis Ababa; Harar; Dire Dawa; Benishangul Gumuz Region: Asosa, Kamash, Mao Komo and Metekel Zones; Gambella Region: Majang, Nuer, Itang and Agnuak Zones; Southwestern Ethiopia Region: Sheka, Bench Sheko, Kefa, Konta, Dawro and West Omo Zones; Central Ethiopia Region: Gurage, Silte,Yem liyu Zone, Halaba, Hadiya, Kembata and Tembaro Zones; All zones of Sidama Region; The Awsi, Kilbeti, Gabi, Hari and Fanti zones of the Afar region; the Siti and Fafen zones of the Somali region; and the Wolaita, Gamo, Gofa, Gedio, Kore, South Omo and Basketo zones of the Southern Ethiopia region will receive light to moderate rainfall in many areas. Additionally, due to the intensifying weather events, Sahla, Amdework, Zqala, Sekota, Bugna, Chora, Limu Seka, Kersa, Omonada, Gesha, Gewta, Shisho Ande, Chena, Welkite, Sodo Zuria and Humbo will experience heavy rainfall that may cause flash floods within 24 hours.