Daily Weather Report 25 July 16
Weather Summary for previous day
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በምዕራብ አጋማሽ፣ በመካከለኛው፣ በምስራቅ እና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በሽሬእንደሥላሴ፣ አድዋ፣ አዲግራት፣ መቀሌ፣ ሰንቃጣ፣ አጽቢ፣ አይደር፣ ማይጨው፣መኾኒ፣ደንጎላት፣ ወርቃአምባ፣ፅጌረዳ፣ ሃገረ ሰላም፣ ደባርቅ፣ ጎንደር፣ መተማ፣ አይከል፣ ሻሁራ፣ ባህርዳር፣ ዳንግላ፣ ሞጣ፣ አዴት፣ ላሊበላ፣ ስሪንቃ፣ ወረኢሉ፣ ደብረማርቆስ፣ የትኖራ፣ ማጀቴ፣ መሃልሜዳ፣ አዲስዘመን፣ አሸር፣ ሊበን፣ ረቡገበያ፣ ኮምቦልቻ፣ ሀይቅ፣ ደጋን፣ ጉጉፍቱ፣ አቀስታ፣ ሰቆጣ፣ ወግዲ፣ ደብረሲና፣ ጋሸና፣ ሞላል፣ ደበል፣ ደነባ፣ ጅሩ፣ መንዲዳ፣ ሮቢት፣ ጊሽራቤል፣ ግንደበረት፣ ጫጫ፣ ግናገር፣ ሪቂ፣ አልይአምባ፣ ገዋኔ፣ ኤሊዳር፣ ጊምቢ፣ ቡኢ፣ ቦሬ፣ ባሌሮቤ፣ አይራ፣ ነቀምቴ፣ ሻምቡ፣ ካችሴ፣ ፍቼ፣ በደሌ፣ ጭራ፣ ጎሬ፣ ጅማ፣ ኢጃጅ፣ አምቦ፣ ወሊሶ፣ ቢሾፍቱ፣ ቁልምሳ፣ አርሲሮቤ፣ ገለምሶ፣ ጨለንቆ፣ ቁሉቢ፣ ፊንጫ፣ አዲስዓለም፣ ሀሮዶየ፣ አታንጎ፣ ቦርቃ፣ ኦሞናዳ፣ ጎሎልቻ፣ ሁንቴ፣ ሳቡሬ፣ ሳህሉ፣ መራሮ፣ ቀርሳ፣ አሶሳ፣ ዶዶላ፣ ጋምቤላ፣ አሽ፣ አባጃራ፣ ሙጊ፣ ኦንጋ፣ ቴፒ፣ ተርጫ፣ ማጅ፣ ሆሳዕና፣ ወራቤ፣ ወላይታሶዶ፣ ሳውላ፣ ጅንካ፣ ቢላቴ፣ ምዕራብአባያ፣ ዲላ፣ አማን እና አዲስ አበባ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በአይደር፣ አድርቃይ፣ አይራ፣ አርጆ፣ ደ/ ብርሃን፣ ከሚሴ እና አባይ ሸለቆ በ24 ሰዓት ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡
Yesterday, there was a strong cloud cover in the northeast, mid-west, central, eastern and southern regions of our country. In this regard, in Shire Undus Selassie, Adwa, Adigrat, Mekelle, Senqata, Atsbi, Ayder, Maichew, Mekhoni, Dengolat, Werqaamba, Tsigereda, Hagere Selam, Debarq, Gondar, Metema, Aikel, Shahura, Bahir Dar, Dangla, Mota, Adet, Lalibela, Srinagar, Wereilu, Debremarkos, Tnora, Majete, Mahmeda, Addiszemen, Asher, Liben, Rebukender, Kombolcha, Haiq, Degan, Gugufutu, Akesta, Sekota, Wagdi, Debresina, Gashena, Molal, Debel, Denba, Jiru, Mendida, Robit, Gishrabel, Genderet, Chacha, Gnager, Riki, Alyamba, Gewane, Elidar, Gimbi, Bui, Bore, Balerobe, Aira, Nekemte, Shambu, Kachse, Fche, Bedele, Mukre, Gore, Jimma, Ijaj, Ambo, Woliso, Bishoftu, Qulmsa, Arcirobe, Gelemso, Chelenko, Qulubi, Fincha, Addisalem, Harodoye, Atango, Borqa, Omonada, Gololcha, Hunte, Sabure, Sahlu, Meraro, Kersa, Asosa, Dodola, Gambella, Ash, Abajara, Mugi, Onga, Tepi, Tercha, Maj, Hosanna, Warabe, Wolaytasodo, Saula, Jinka, Bilate, West Abaya, Dilla, Aman and Addis Ababa received light to moderate rainfall. In addition, Ayder, Adrkai, Aira, Arjo, De/Birhan, Kemisi and Abay Sheleko received heavy rainfall of more than 30 mm in 24 hours.
Weather Forecast for next day
በነገው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን እንደሚኖራቸው የትንበያ መረጃዎቻችን ይጠቁማሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከትግራይ ክልል የማዕከላዊ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ደቡብ ምስራቅ፣ ደቡብ እና ምስራቅ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል የሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ አዊ፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን፣ ሰሜን ሸዋ እና ዋግኸምራ ዞኖች፤ ከኦሮሚያ ክልል የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ምስራቅ፣ ምዕራብ፣ ቄለምና ሆሮጉድሩ ወለጋ፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ምስራቅና ሰሜን ሸዋ፣ አርሲ እና ምዕራብ አርሲ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ፣ ባሌ፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች፤ አዲስ አበባ፤ ሐረር፤ ድሬዳዋ፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሳ፣ ካማሽ፣ ማኦ ኮሞ እና መተከል ዞኖች፤ ከጋምቤላ ክልል የማጃንግ፣ ኑዌር፣ ኢታንግ እና አኙዋክ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሸካ፣ ቤንች ሸኮ፣ ከፋ፣ ኮንታ፣ ዳውሮ እና ምዕራብ ኦሞ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ፣ ስልጤ፣ የም ልዩ ዞን፣ ሀላባ፣ ሀድያ፣ ከምባታ እና ጠምባሮ ዞኖች፤ የሲዳማ ክልል ሁሉም ዞኖች፤ ከአፋር ክልል የቂልበቲ፣ ጋቢ፣ ሀሪ እና ፋንቲ ዞኖች፤ ከሶማሌ ክልል የሲቲ እና ፋፈን ዞኖች እና ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ጌዲኦ፣ ኮሬ፣ ደቡብ ኦሞ እና ባስኬቶ ዞኖች በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም በደምበጫ፣ ጉዛመን፣ ግንደበረት፣ ኢሉገላን፣ ኖኖ፣ ዳኖ፣ ጅባት፣ አመያ፣ ወንጪ፣ ወሊሶ፣ ጎሮ፣ ሊሙ ሴቃ፣ ቀርሳ፣ ጮራ፣ ጫጫ፣ እምድብር፣ ዶዶላ፣ አዳባ፣ ገደብ አሳሳ እና ሻሸመኔ በ24 ሰዓት ውስጥ ቅፅበታዊ ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራቸዋል፡፡
Tomorrow Our forecast data indicates that there will be strong cloud cover in the areas of our country that benefit from kiremet rains. In this regard, the Central, Northwest, Southeast, South and East zones of Tigray Region; From the Amhara region, North, South and Central Gondar, West and East Gojam, Awi, North and South Wollo, Oromo Nationality Special Zone, North Shewa and Waghema zones; from the Oromia region, Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, East, West, Kelem and Horogudru Wollega, West, South West, East and North Shewa, Arsi and West Arsi, West and East Hararge, Bale, Guji and West Guji zones; Addis Ababa; Harar; Dire Dawa; Asosa, Kamash, Mao Komo and Metekel zones from Benishangul Gumuz region; Majang, Nuer, Itang and Agnuak zones from Gambella region; Sheka, Bench Sheko, Kefa, Konta, Dawro and West Omo zones from Southwestern Ethiopia region; Gurage, Silte, Yem liyu Zone, Halaba, Hadiya, Kembata and Tembaro zones from Central Ethiopia region; All zones of Sidama region; Kilbeti, Gabi, Hari and Fanti zones of Afar region; Siti and Fafen zones of Somali region and Wolaita, Gamo, Gofa, Gedio, Kore, South Omo and Basketo zones of Southern Ethiopia region will receive light to moderate rainfall in many areas. Additionally, heavy rainfall with the potential to cause flash floods will occur in Dembecha, Guzamen, Gendeberet, Ilugelan, Nono, Dano, Jibat, Amaya, Wenchi, Wolisso, Goro, Limu Seqa, Kersa, Chora, Chacha, Emdbir, Dodola, Adaba, Tere Asasa and Shashemene within 24 hours.