Daily Weather Report 25 July 10
Weather Summary for previous day
በትናንትናዉ ዕለት በምዕራብ፣ በመካከለኛዉ፣ በሰሜን፣ በምስራቅ እና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ከዚሁ ጋር ተያይዞ በአፅቢ፣ መቀሌ፣ አይደር፣ ማይጨዉ፣ ላሊበላ፣ አይከል፣ ንፋስ መዉጫ፣ ወገልጤና፣ ጭፍራ፣ አምባ ማርያም፣ ኮምቦልቻ፣ ፓዌ፣ ቻግኒ፣ ዳንግላ፣ አየሁ፣ ላይበር፣ደብረ ማርቆስ፣ ይትኖራ፣ ጨፋ፣ ወራኢሉ፣ ኤሊዳር፣ ደብረ ብርሃን፣ ጊምብ፣ አይራ፣ ኢጃጂ፣ አዲስ አበባ፣ ወሊሶ፣ ገዋኔ፣ ባቲ፣ ቁልቢ፣ ሐሮማያ፣ ሒርና፣ ኩርፋ ጨሌ፣ ጃራ፣ ዶሎመና፣ በደሌ፣ ሊሙ ገነት፣ ጭራ፣ ተርጫ፣ ጎሬ፣ ጋምቤላ፣ ፉኝዶ፣ ማሻ፣ ማጂ፣ ሳዉላ፣ ጂንካ፣ ቢላቴ፣ ሀዋሳ፣ ቡኢ፣ ኩሉምሳ፣ ሆሳዕና፣ ወራቤ፣ ቡሌ ሆራ፣ መሰላ፣ መልካ ጀብዱ፣ አልዘመን፣ አትናጎ፣ ቦሮካ፣ አሮ፣ ፋጆለራ፣ መቱ፣ ኦሞናዳ፣ አጋሮ፣ ፍንጫ፣ አቃቂ፣ አሽ፣ ጌቻ፣ ከ/ገብይ፣ ኮብን፣ ኩም እና ሙጌ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በፍሬ ወይን፣ ጎንደር፣ ባህርዳር፣ ደብረ ታቦር፣ እንዋር፣ ሻምቡ፣ ነቀምቴ፣ ወላይታ ሶዶ እና አማን ከ30 ሚ.ሚ በላይ ከባድ መጠን ያለው አግኝተዋል፡፡ በሌላ በኩል በድሬዳዋ፣ አይሻ፣ ኤሊዳር፣ ገዋኔ እና አዋሽ አርባ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ35 ዲግሪ ሴልሺየስ በላይ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡
Yesterday, there was a strong cloud coverage in the western, central, northern, eastern and southern regions of our country. Along with this, Atsebi, Mekelle, Ayider, Maichew, Lalibela, Aykel, Nefas Mewucha, Wegel Tena Chifra, Amba Mariam, Kombolcha, Pawe, Chagni, Dangila, Ayhu, Laiber, Debre Markos, Yitinora, Cheffa, Wereilu, Elidar, Debre Birhan, Gimbi, Aira, Ijaji, Addis Ababa, Woliso, Gewane, Bati, Kulbi, Haromaya, Hirna, Kurfa Chele, Jara, Dolomena, Bedele, Limmu Genet, Tercha, Gore, Gambella, Fugnido, Masha, Maji, Saula, Jinka, Bilatte, Hawassa, Bui, Kulumsa, Hosanna, Werabe, Bule Hora, Mesela, Melka Jebdu, Alzemen, Atnago, Boroka, Aro, Fajolera, Metu, Omonada, Agaro, Fincha, Akaki, Ashi, Gecha, K/Gebey, Koben, Kum and Mugi received light to moderate rainfall. In addition, Frew Wein, Gondar, Bahir Dar, Debre Tabor, Anwar, Shambu, Nekemte, Wolayta Sodo and Aman received heavy rainfall of more than 30 mm. On the other hand, in Dire Dawa, Aisha, Elidar, Gewane and Awash Arba, the maximum daily temperature was recorded at more than 35 degrees Celsius.
Weather Forecast for next day
በነገዉ ዕለት ዝናብ ሰጭ የሆኑት የአየር ሁኔታ ክስተቶች የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ተጠናክረዉ ይቀጥላሉ፡፡ከዚሁ ጋር በተያይዘም ከትግራይ ክልል የሰሜን ምዕራብ፣ ማዕከላዊ፣ ደቡብ ምስራቅ፣ ደቡብ እና ምስራቅ ዞኖች፤ ከአፋር ክልል የአዉሲ፣ ቂልበቲ፣ ጋቢ፣ ሀሪ እና ፋንቲ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል የሰሜን፣ ምዕራብ፣ ማዕከላዊ እና ደቡብ ጎንደር፣ ምዕራብ ና ምስራቅ ጎጃም፣ አዊ ዞን፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን፣ ዋግኽምራ እና ሰሜን ሸዋ ዞኖች፤ ከኦሮሚያ ክልል የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ቄለም፣ ኦሮ ጉድሩ፣ ምስራቅ እና ምዕራብ ወለጋ፣ ሰሜን፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብ እና ምስራቅ ሸዋ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ፣ ባሌ፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ ቦረና እና ምስራቅ ቦረና ዞኖች፤ አዲስ አበባ፤ ድሬዳዋ፤ ሐረር፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሳ፣ ካማሽ ማኦ ኮሞ፣ መተከል ዞኖች፤ ከጋምቤላ ክልል ማጃንግ፣ ኑዌር፣ ኢታንግ እና አኙዋክ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሸካ፣ ቤንች ሸኮ፣ ከፋ፣ ኮንታ፣ ዳዉሮ እና ምዕራብ ኦሞ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ፣ ስልጤ፣ የም ልዩ ዞን፣ ሀላባ፣ ሀድያ፣ ከምባታ እና ጠምባሮ ዞኖች፣ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ጌዴኦ፣ ደቡብ ኦሞ እና ባስከቶ ዞኖች፤ የሲዳማ ክልል ሁሉም ዞኖች እና ከሶማሌ ክልል የሲቲ እና ፋፈን ዞኖች በብዙ ቦታዎቻቸዉ ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለዉ ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም በአዲግራት፣ ጋንታ አፈሹ፣ ዕዳጋ ሀሙስ ከተማ፣ በየዳ፣ አምደ ወረቅ፣ ጋዝ ጊብላ፣ ላሊበላ፣ አንጋት፣ ጋዞ፣ ለጋምቦ፣ ከለሌ፣ ለገሂዳ፣ ደሴ ዙሪያ፣ ተንታ፣ ጭፍራ፣ ሚሌ፣ ቻግኒ፣ ማንዱራ፣ ቡለን፣ ካማሺ፣ ኔጆ፣ ላሎ አሳቢ፣ አይራ፣ ቦጂ ጨኮርሳ፣ ጋምቤላ፣ ጊምብ፣ ዳሌ ሳድ፣ አንፍሎ፣ አቦቦ፣ ቡሬ፣ መቱ፣ አሌ፣ ዲዱ፣ ሰዲ ጨንቃ፣ ሃሮ ሊሙ እና ኢባንቱ በ24ሰዓት ዉስጥ ከ30 ሚ.ሚ በላይ ከባድ መጠን ያለዉ ዝናብ ይኖራቸዋል፡፡ በሌላ በኩል በሰመራ፣ ዱብቲ፣ ሚሌ፣ ኤሊዳር፣ አይሻ፣ ጭፍራ፣ ገዋኔ፣ ዳሊፋጊ፣ አዋሽ አርባ፣ ጨፋ፣ መተሀራ እና ቀብረ ደሀር የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ38 ዲግሪ ሴልሺየስ በላይ እንደሚሆን አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎቻችን ይጠቁማሉ፡፡
For tomorrow rainy weather events will continue to intensify in the areas of our country that benefit from the summer rains. In this regard, the Northwest, Central, Southeast, South and East zones of Tigray Region; Awsi, Kelbeti, Gabi, Hari and Fanti zones of Afar Region; North, West, Central and South Gondar, West and East Gojam, Awi Zone, North and South Wallo, Oromo National Special Zone, Waghimra and North Shewa Zones of Amhara Region; From Oromia Region: Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, Kelem, Horo Guduru, East and West Wellega, North, West, Southwest and East Shewa, Arsi and West Arsi, West and East Hararge, Bale, Guji and West Guji, Borena and East Borena zones; Addis Ababa; Dire Dawa; Harar; From Benishangul Gumuz Region: Asossa, Kamashi Mao Komo, Metekel zones; From Gambella Region: Majang, Nuer, Itang and Agniwak zones; From Southwestern Ethiopia Region: Sheka, Bench Sheko, Kefa, Konta, Dawro and West Omo zones; Gurage, Silte, Yem special Zone, Halaba, Hadiya, Kembata and Tembaro zones of Central Ethiopia Region; Wolaita, Gamo, Gofa, Gedeo, South Omo and Basketo zones of Southern Ethiopia Region; all zones of Sidama Region and Siti and Fafen zones of Somali Region will experience light to moderate rainfall at many places. Additionally, Adigrat, Ganta Afeshu, Edaga Hamus Ketema, Yeda, Amde Work, Gas Gibla, Lalibela, Angat, Gazo, Legambo, Kelele, Legheida, Dessie Zuria, Tenta, Chifra, Mille, Chagni, Mandura, Bullen, Kamashi, Nedjo, Lalo Asabi, Aira, Boji Chekorsa, Gambella, Gimbi, Dale Sad, Anfilo, Abobo, Bure, Metu, Ale, Didu, Sedi Chenka, Haro Limmu and Ibantu will experience heavy rainfall of more than 30 mm within 24 hours. On the other hand, our numerical forecast data indicates that the maximum temperature of the day will exceed 38 degrees Celsius in Samara, Dubti, Mile, Elidar, Aisha, Chifra, Gewane, Dallifage, Awash Arba, Chafa, Metahara, and Kebre Dehar.