Daily Weather Report 25 Jan 16

Weather Summary for previous day

Jan. 15, 2025

በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡

Yesterday, the dry, sunny, and windy weather of Bega was observed in the northeastern, central, and eastern parts of the country.

Weather Forecast for next day

Jan. 17, 2025

በነገዉ ዕለት የበጋ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ በሰሜን፣በሰሜን ምስራቅ፣በመካከለኛ እና በምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ይስተዋልባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በማይጨዉ፣በወገል ጤና፣ በደብረ ብርሀን፣ በሾላ ገበያ፣ በእንዋሪ፣ በመሀልሜዳ፣ በወረኢሉ፣ በአምባ ማርያም፣ በሐሮማያ፣ በአርሲ ሮቤ፣ በአደሌ፣ በቢሾፍቱ፣ በባሌ ሮቤ፣ በቡኢ እና በጅግጅጋ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ50C በታች እንደሚሆን አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

Tomorrow, dry, sunny, and windy Bega weather will be observed in the north, northeast, centra,l and eastern parts of our country. In addition to this, the minimum temperature of the day will be below 50C in Maichew, Wegel Tena, Debre Berhan, Shola Gebeya, Enewari, Malmeda, Wareilu, Amba Maryam, Haromaya, Arsi Robe, Adele, Bishoftu, Bale Robe, Bui and Jigjiga.