Daily Weather Report 25 Jan 05
Weather Summary for previous day
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛዉ እና በደቡብ ከፍተኛ ቦታዎች የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ነበራቸው። ከዚሁ ጋር ተያይዞ በደብረብርሀን 3.0፣ ሾላ ገበያ 2.0፣ በአለምከተማ 4.0፣ በቢሾፍቱ 2.4፣ በቡኢ 2.8፣ አርሲ ሮቤ 5.0፣ወራ ኢሉ 3.6፣ ወገል ጤና 1.6 እና በበሌ ሮቤ 4.4 የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5oC በታች ሆኖ ተመዝግቧል፡፡
Yesterday, the north, northwest, northeast, central and southern highlands of our country had dry, sunny and windy summer weather. Along with this, in Debrebrhan 3.0, Shola Gebaya 2.0, Alemketama 4.0, Bishoftu 2.4, Bui 2.8, Arsi Robe 5.0, Wara Ilu 3.6, Waga Tena 1.6 and Bale Robe 4.4, the daily minimum temperature recorded below 5oC.
Weather Forecast for next day
በነገው ዕለት በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ ከፍተኛ ቦታዎች እና በምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ የተስተዉሎባቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በአዲግራት፣ በደባርቅ፣ በወገልጤና፣ በባቲ፣ በአምባማሪያም፣ በመሀልሜዳ፣ በደብረብርሀን፣ በእንዋሪ፣ በአለምከተማ፣ በሾላገበያ፣ በአርሲ ሮቤ፣ በሐሮማያ፣ቡኢ፣በቢሾፍቱ እና በጅግጅጋ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5°C በታች እንደሚሆንና የሌሊት እና የማለደው ቅዝቃዜም ቀጣይነት እንደሚኖረው ይጠበቃል፡፡ በሌላ በኩል በደቡብ ምዕራብ ክልል እንዲሁም በምዕራብ ኦሮሚያ ክልል በጥቂት ስፍራዎቻቸው ለይ አልፎ አልፎ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡
Tomorrow, Bega dry, sunny and windy weather will be observed in the Northern, Northeastern, ,Central, southern highland and Eastern areas of our country. Therefore, Adigrat, Deberki, Wegel Tena, Bati, Amba Maryam, Mahal meda, Debre Berhan, Enewari, Alam Ketama, Shola Gebeya, Arsi Robe, Haromaya, Bui,Bishoftu and Jigjiga the minimum temperature of the day will be below 5°C and the night and morning cold will continue. On the other hand, numerical forecast data indicates that there will be cloud coverage over few place in the south-west Ethiopia region and west Oromia .