Daily Weather Report 25 Jan 04

Weather Summary for previous day

Jan. 3, 2025

በነገው ዕለት በሰሜን፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛዉ እና በደቡብ ከፍተኛ ቦታዎች የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ የተስተዉሎባቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በአዲግራት፣ በደባርቅ፣ በወገልጤና፣ በባቲ፣ በአምባማሪያም፣ በመሀልሜዳ፣ በደብረብርሀን፣ በእንዋሪ፣ በአለምከተማ፣ በሾላገበያ፣ በአርሲ ሮቤ፣ በሐሮማያ፣ቡኢ እና በጅግጅጋ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5°C በታች እንደሚሆንና የሌሊት እና የማለደው ቅዝቃዜም ቀጣይነት እንደሚኖረው ይጠበቃል፡፡ በሌላ በኩል በደቡብ ምዕራብ ክልል ከፋ ዞን እንዲሁም በኦሮሚያ ክልል ጂማ ዞን ለይ አልፎ አልፎ ከሚጠናከሮ የደመና ሽፋን ቀለል መጠን የለሁ ዝነብ እንደሚኖራቸዉ የአሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

Tomorrow, Bega dry, sunny and windy weather will be observed in the North, North West, North East, Central and Eastern areas of our country. Therefore, Adigrat, Deberki, Wegel Tena, Bati, Amba Maryam, Mahal meda, Debre Berhan, Enewari, Alam Ketama, Shola Gebeya, Arsi Robe, Haromaya, Bui and Jigjiga the minimum temperature of the day will be below 5°C and the night and morning cold will continue. On the other hand, numerical forecast data indicates that there will be light rainfall excepted over few place in the south-west Ethiopia region Kefa zone and west Oromia Jima zone.

Weather Forecast for next day

Jan. 5, 2025

በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛዉ እና በደቡብ ከፍተኛ ቦታዎች የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ነበራቸው። ከዚሁ ጋር ተያይዞ በአድግራት 3.0፣ በደብረብርሀን 3.6፣ ሾላ ገበያ 3.0፣ በአለምከተማ 3.0፣ በእንዋሪ 4.0፣በሀረመያ 3.8፣ በጅግጅጋ 1.0፣ በቢሾፍቱ 2.0፣ በቡኢ 3.4፣ በዳንግላ 5.0 እና በበሌ ሮቤ 5.0 የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5oC በታች ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

Yesterday, the north, northwest, northeast, central and southern highlands of our country had dry, sunny and windy summer weather. Along with this, in Adgirat 3.0, Debrebrhan 3.6, Shola Gebaya 3.0, Alemketama 3.0, Anuwari 4.0, Haromaya 3.8, Jigjiga 1.0, Bishoftu 2.0, Bui 3.4, Dangila 5.0 and Bale Robe 5.0, the daily minimum temperature recorded below 5oC.