Daily Weather Report 25 Jan 03
Weather Summary for previous day
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛዉ እና በደቡብ ከፍተኛ ቦታዎች የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ የተስተዉሎባቸዉ ሲሆን በደባርቅ 4.2፣ በዳንግላ 3.5፣ በአምባ ማርያም 4.6፣ በወረኢሉ 4.8፣ በወገልጤና 2.0፣ በአለምከተማ 3.2፣ በእንዋሪ 1.0፣ በደብረብርሀን 1.4፣ በቢሾፍቱ 3.0፣ በቡኢ 3.8፣ በጅግጅጋ 5.0 እና በፍቼ 4.5፣ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5oC በታች ሆኖ ተመዝግቧል፡፡
Yesterday, the dry, sunny and windy Bega weather was observed in the north, north-west, north-east, middle and south high areas of our country. Debre Berhan 1.4, Bishoftu 3.0, Bui 3.8, Jigjiga 5.0 and Fiche 4.5, the day's minimum temperature was recorded below 5oC.
Weather Forecast for next day
በነገዉ ዕለት የበጋ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ በሰሜን፣በሰሜን ምስራቅ፣በሰሜን ምዕራብ፣በመካከለኛ እና በምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ይስተዋልባቸዋል፡፡ ስለሆነም በደብረ ብርሀን፣ በሾላ ገበያ፣ በእንዋሪ፣ በመሀልሜዳ፣ በወረኢሉ፣ በአምባ ማርያም፣ በኮምቦልቻ፣ በወገል ጤና፣ በማይጨዉ፣ በአዲግራት፣ በፍቼ፣ በሐሮማያ፣ በአርሲ ሮቤ፣ በአደሌ፣ በቢሾፍቱ፣ በባሌ ሮቤ፣ በቡኢ እና በጅግጅጋ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ50C በታች እንደሚሆን አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በሌላ በኩል በምዕራብ እና ደቡብ ኦሮሚያ፣ በሲዳማ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡
Tomorrow, Bega dry, sunny and windy weather will be observed in the North, North East, North West, Central and East areas of our country. Therefore, in Debre Berhan, Shola Gebeya, Enewari, Malmeda, Wereilu, Amba Maryam, Kombolcha, Wegel Tena, Maichew, Adigrat, Fiche, Haromaya, Arsi Robe, Adele, Bishoftu, Bale Robe, Numerical forecast data suggest that the minimum temperature of the day will be below 5 0C in Bui and Jigjiga. On the other hand, there will be cloud cover in the western and southern Oromia, Sidama and southwestern Ethiopia areas of our country.