Daily Weather Report 25 Feb 27

Weather Summary for previous day

Feb. 26, 2025

በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ በመሆኑም በአሶሳ፣ ጋምቤላ፣ ቡሬ፣ ጎሬ፣ አርጆ እና ማሻ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በጋምቤላ፣ ላሬ፣ ፓዌ፣ መተማ እና በጎዴ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ38°C በላይ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

Yesterday, they had cloud cover in the north-west, central, west and south-west parts of the country. Along with this, light rainfall was recorded in Assosa, Gambella, Bure, Gore, Arjo and Masha. On the other hand, in Gambella, Lare, Pawe, Metema and Gode, the maximum temperature of the day was recorded above 38°C.

Weather Forecast for next day

Feb. 28, 2025

በነገው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በምዕራብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ አልፎ አልፎ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል። ከዚሁ ጋር በተያያዘም በጅማ፣ ጉጂ፣ ሸካ እና ከፋ ላይ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በሌላ በኩል በጋምቤላ፣ ፉኝዶ፤ ሸርኮሌ፣ ፓዌ፣ ቡለን፤ በመተማ፣ ፤ ጎዴ፣ ቀብሪደሃር፤ ገዋኔ፣ ዱብቲ እና ኤሊዳር የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ38°C በላይ እንደሚሆን አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎቻችን ይጠቁማሉ፡፡

Tomorrow, there will be cloud cover over the North-West, North-East, West and South-West areas of our country. Along with this, Jimma, Guji, Sheka and Kefa will receive light rainfall. On the other hand, in Gambella, Funedo; Sherkole, Pawe, Bullen; Gode, Kabridehar; Gewane, Dubti and Elidar, our numerical forecast indicate that the maximum temperature of the day will be above 38°C.