Daily Weather Report 25 Feb 23

Weather Summary for previous day

Feb. 22, 2025

በትናንትናው ዕለት በምዕራብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ በሌላ በኩል በምዕራብ አበያ፣ በአርባ ምንጭ፣ በኮንሶ፣ በመተሓራ እና በጎዴ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ35°C በላይ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

Yesterday, cloud coverage was observed over the western and southwest parts of the country. However, the maximum temperature of the day was recorded exceeding 35°C in, Arba Minch, Mirab Abaya, Konso, Matahera and Gode.

Weather Forecast for next day

Feb. 24, 2025

በነገው ዕለት በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በሰሜን የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ አልፎ አልፎ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በጥቂት ስፍራዎቻቸው ለይ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ እንደሚያገኙ የትንበያ መረጃዎቻችን ያሳያሉ፡፡ በሌላ በኩል በምዕራብ ትግራይ፣ በምዕራብ አማራ፣ በሰሜን አፋር፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ በጋምቤላ፣ በጥቂት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እና በደቡብ ሶማሌ ዝቅተኛ ቦታዎች ላይ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ35°C በላይ እንደሚሆን የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

For the next day, there will be occasional cloud coverage over the western, southwestern, and northwestern portions of the country. In line with this, few places of south west Ethiopia region will receive the chance of light rainfall. However, the numerical forecast information shows that the maximum temperature of the day will be above 35°C in lowland areas of western Tigray, western Amhara, southern Afar, Benishangul Gumuz, Gambella, some parts of southern Ethiopia region, and southern Somali.