Daily Weather Report 25 Feb 10
Weather Summary for previous day
በትናንትናው ዕለት በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ፣ በሰሜን ምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በኮንሶ እና በዲላ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል:: በሌላ በኩል በሰሜን እና ሰሜን ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች ፀሃያማ የአየር ሁኔታ ነበራቸው፡፡
Yesterday, cloud coverage was observed over the southwest, south, northeast, and central areas of the country. In line with this, light rain was recorded in Konso and Dilla. On the other hand, the northern and northwestern parts of our country had sunny weather.
Weather Forecast for next day
በነገው ዕለት በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ፣ በመካከለኛው፣ በሰሜን ምስራቅ እና በምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በሸካ፣ ከፋ፣ ጅማ፣ ኢሉባቦር፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ድሬዳዋ፣ ምስራቅ ሐረርጌ ዞኖች እና የሲዳማ ክልል ዞኖች ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡
For the upcoming day, the southwest, south, central, northeast, and east parts of our country will have cloud coverage. Concerning this, Sheka, Kefa, Jimma, Ilubabor, Arsi and west Arsi, Dire Dawa, east Hararge zones, and Sidama region zones will receive light rainfall.