Daily Weather Report 25 Feb 06
Weather Summary for previous day
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው እና በምስራቅ የሀገራችን ክፍሎች ላይ ፀሃያማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ በሌላ በኩል በደቡብ ምዕራብ እና በምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ሳሳ ያለ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡
Yesterday, Sunny weather was observed over the northeastern, central and eastern parts of our country. On the other hand, scattered cloud cover was observed over the southwest and western parts of the country.
Weather Forecast for next day
በነገዉ ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ፀሃያማ የአየር ሁኔታ ይኖራቸዋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ በደቡብ ምዕራብ እና በደቡብ ኢትዮጵያ፤ በምዕራብ ኦሮሚያ፣ በምስራቅ ትግራይ እና በአፋር ክልል አልፎ አልፎ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡
Tomorrow, there will be sunny weather in the northern west, northern east, and central parts of our country. On the other hand, there will be occasional cloud cover in the southwestern and southern Ethiopia; western Oromia, eastern Tigray, and the Afar region.