Daily Weather Report 25 Feb 05

Weather Summary for previous day

Feb. 4, 2025

በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው እና በምስራቅ የሀገራችን ክፍሎች ላይ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ በሌላ በኩል በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡

Yesterday, Sunny and windy weather was observed over the northeastern, central and eastern parts of our country. On the other hand, they had cloud cover over the southwestern areas of the country.

Weather Forecast for next day

Feb. 6, 2025

በነገዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ እና በመካከለኛ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ፀሃያማ የአየር ሁኔታ ይስተዋልባቸዋል፡፡ በሌላ በኩል በደቡብ ምዕራብ እና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡

Tomorrow, Sunny weather will be observed over the northeast and central parts of our country. On the other hand, there will be cloud cover over the southwest and south areas of our country.