Daily Weather Report 25 Feb 02
Weather Summary for previous day
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ በሌላ በኩል በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና የነበራቸው ሲሆን በጅማ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል::
Yesterday Dry, sunny and windy bega weather was observed in the north-east and central areas of the country. On the other hand, there were clouds in the southwest parts of the country and light rain was recorded in Jimma.
Weather Forecast for next day
በነገው ዕለት በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ እንደሚስተዋልባቸዉ አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በሌላ በኩል በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡
Tomorrow Numerical forecast data indicate that sunny and windy bega weather will be observed in the north, northeast, central and eastern parts of the country. On the other hand, there will be cloud cover over the southwestern areas of our country.