Daily Weather Report 25 August 23
Weather Summary for previous day
በትናንትናው ዕለት በደባርቅ፣ ጎንደር፣ ፂፂቃ፣ ሲሪንቃ፣ ነፋስመዉጫ፣ ወገልጤና፣ ላሊበላ፣ ኮምቦልቻ፣ ባህርዳር፣ ሻሁራ፣ ቻግኒ፣ ዳንግላ፣ ሞጣ፣ ደብረማርቆስ፣ ደብረወርቅ፣ የትኖራ፣ ጨፋ፣ መሀልመዳ፣ ሾላገበያ፣ ካቺሴ፣ ነቀምቴ፣ ሻምቡ፣ በደሌ፣ ጅማ፣ ጭራ፣ ሶኮሩ፣ እምድብር፣ ሆሳዕና፣ ሐዋሳ፣ ቢላቴ፣ ዲላ፣ ቦሬ፣ ቡሌሆራ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ጋምቤላ፣ ፉኝዶ፣ ሙጊ፣ ኦንጋ፣ ጉባቲ፣ አደሌ፣ ባሌሮቤ፣ ገለምሶ፣ ሐሮማያ እና ሂርና የደመና ሽፋን የነበራቸው ሲሆን ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በሊሙገነት ደግሞ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡
Yesterday, Debark, Gondar, Tsitsika, Sirinka, Nefasmewcha, Wegeltena, Lalibela, Kombolcha, Bahirdar, Shahura, Chagni, Dangila, Motta, Debremarkos, Debrework, Yetnora, Cheffa, Mehalmeda, Sholagebeya, Kachise, Nekemte, Shambu, Bedele, Jimma, Chira, Sokoru, Emdibir, Hosaina, Hawassa, Bilate, Dilla, Bore, Bulehora, Walaita Sodo, Gambella, Fugnido, Mugi, Onga, Gubati, Adele, Bale Robe, Gelemso, Haromaya, and Hirna had cloud coverage; in line with this, they received light to moderate rainfall. Heavy rainfall of more than 30 mm was also recorded over Limugenet.
Weather Forecast for next day
በነገው ዕለት ዝናብ ሰጭ የአየር ሁኔታ ክስተቶች የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ ቀጣይነት የሚኖራቸው ሲሆን ወደ ደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎችም እንደሚስፈፉ የትንበያ መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከትግራይ ክልል የምዕራብ፣ ማዕከላዊ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ደቡብ ምስራቅ፣ ደቡብ እና ምስራቅ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል የምዕራብ፣ ሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ ሰሜን፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ አዊ ዞን፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን፣ ሰሜን ሸዋ እና ዋግኸምራ ዞኖች፤ ከአፋር ክልል የቂልበቲ፣ ፋንቲ፣ ሀሪ፣ ጋቢ እና አዉሲ ዞኖች፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል፣ አሶሳ፣ ካማሽ እና ማኦኮሞ ዞኖች፤ ከኦሮሚያ ክልል የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ቄለም፣ ሆሮጉድሩ፣ ምዕራብና ምስራቅ ወለጋ፣ ሰሜን፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ ቦረናና ምስራቅ ቦረና፣ ባሌ፣ ምዕራብ እና ምስራቅ ሐረርጌ ዞኖች፤ አዲስ አበባ፤ ድሬዳዋ፤ ሐረር፤ ከጋምቤላ ክልል የማጃንግ፣ ኑዌር፣ ኢታንግ እና አኙዋክ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቤንች ሸኮ፣ ሸካ፣ ከፋ፣ ምዕራብ ኦሞ፣ ዳዉሮ እና ኮንታ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ፣ ስልጤ፣ ቀበና ልዩ ዞን፣ ምስራቅ ጉራጌ፣ ማረቆ ልዩ ዞን፣ ሀድያ፣ ሀላባ፣ የም ልዩ ዞን፣ ከምባታ እና ጠምባሮ ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጎፋ፣ ጋሞ፣ ባስኬቶ እና ጌዲኦ ዞኖች፤ የሲዳማ ክልል ዞኖች እና ከሶማሌ ክልል የሲቲ፣ ፋፈን፣ ዳዋ፣ ሊበን፣ አፍደር፣ ኖጎብ እና ጃራር ዞኖች ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም በአርጎባ፣ ዳዋጨፋ፣ አርጡማ ፉርሲ፣ ጂሌ ጡሙጋ፣ አንጾኪያ፣ ገሻ፣ ቸና፣ ሺሾአንደ፣ ለሞ፣ ጌራ፣ ሰቃ ጮቆርሳ፣ ጎማ፣ መርቲ፣ አሰኮ እና ጮሌ በ24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራቸዋል፡፡
For the coming day, forecast information indicates that rainy weather events will continue in the areas of the country that benefit from the Kiremt rains, which will also spread to the south and southeast parts of the country. In this regard, the West, Central, North West, South East, South and East zones of Tigray region; the West, North, South and Central Gondar, North, West and East Gojjam, Awi zone, North and South Wollo, Oromo special zone, North Shewa and Waghemra zones of Amhara region; Kilbeti, Fanti, Hari, Gabi and Awusi zones of Afar region; Metekal, Asossa, Kamashi and Ma’o Komo zones of Benishangul Gumuz region; Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, Kelam, Horo Guduru, West and East Wellega, North, West, Southwest and East Shewa, Arsi and West Arsi, Guji and West Guji, Borena and East Borena, Bale, West and East Hararge zones of Oromia region; Addis Ababa; Dire Dawa; Harar; Majang, Nuwer, Itang and Agnuak zones of Gambella region; Bench Sheko, Sheka, Kefa, West Omo, Dawuro and Konta zones the South west Ethiopia region; Gurage, Silte, Kebena special zone, East Gurage, Mareko special zone, Hadiya, Halaba, Yem special zone, Kembata and Tembaro zones of the Central Ethiopia region; Walaita, Gofa, Gamo, Basketo and Gedeo zones of the South Ethiopian region; Sidama region zones and Siti, Fafen, Dawa, Liben, Afder, Nogob and Jarar zones of the Somali region will receive light to moderate (1-29 mm) rainfall. In addition, Argoba, Dewachefa, Artuma Fursi, Jile Tumuga, Antsokia, Gesha, Chena, Shishoande, Lemmo, Gera, Seka Chekorsa, Gomma, Merti, Aseko, and Chole will have heavy rainfall of more than 30 mm within 24 hours.