Daily Weather Report 25 August 22

Weather Summary for previous day

Aug. 21, 2025

በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት እንዲሁም በደቡብ የሀገራችን ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ አግኝተዋል። በተጨማሪም በሀሮ፣ ቅዳሜገበያ፣ ኩሚ፣ ኦቦመርጋ እና እደጋአርቢ በ24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡

Yesterday, cloud coverage was observed over Kiremt beneficial rainfall, as well as in the southern areas of our country. In connection with this, many places received light to moderate (1-29 mm) rainfall. Additionally, heavy rainfall of more than 30 mm was recorded in Haro, Kidamegebeya, Kumi, Obomerga, and Edegarbi in 24 hours.

Weather Forecast for next day

Aug. 23, 2025

በነገው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት በምዕራብ አጋማሸ፣ በመካከለኛው እና በሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋንና ክምችት ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከትግራይ ክልል የምዕራብ፣ ማዕከላዊ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ደቡብ ምስራቅ፣ ደቡብ እና ምስራቅ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል የምዕራብ፣ ሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ ሰሜን፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ አዊ ዞን፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን፣ ሰሜን ሸዋ እና ዋግኸምራ ዞኖች፤ ከአፋር ክልል የቂልበቲ፣ ፋንቲ፣ ሀሪ፣ ጋቢ እና አዉሲ ዞኖች፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል፣ ካማሽ፣ አሶሳ እና ማኦኮሞ ዞኖች፤ ከኦሮሚያ ክልል የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ቄለም፣ ሆሮጉድሩ፣ ምዕራብና ምስራቅ ወለጋ፣ ሰሜን፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ ባሌ፣ ምዕራብ እና ምስራቅ ሐረርጌ ዞኖች፤ አዲስ አበባ፤ ድሬዳዋ፤ ከጋምቤላ ክልል የማጃንግ፣ ኑዌር፣ ኢታንግ እና አኙዋክ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቤንች ሸኮ፣ ሸካ፣ ከፋ፣ ምዕራብ ኦሞ፣ ዳዉሮ እና ኮንታ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ፣ ስልጤ፣ ቀበና ልዩ ዞን፣ ምስራቅ ጉራጌ፣ ማረቆ ልዩ ዞን፣ ሀድያ፣ ሀላባ፣ የም ልዩ ዞን፣ ከምባታ እና ጠምባሮ ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጎፋ፣ ጋሞ፣ ባስኬቶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ አሌ፣ ኮሬ እና ጌዲኦ ዞኖች፤ የሲዳማ ክልል ዞኖች እና ከሶማሌ ክልል ሲቲ ዞን ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም በሰቆጣ፣ ጋዝግብላ፣ ላስታ፣ ራያ ቆቦ፣ ኩታበር፣ ደሴ ዙሪያ፣ ቃሉ፣ ጃማ፣ ወረባቦ፣ ባቲ፣ ዳዋጨፋ፣ አርጡማ ፉርሲ፣ ጊሽራቤል፣ አንጾኪያ፣ መንዝጌራ ምድር፣ መንዝማማ ምድር፣ ቀወት፣ እንሳሮ፣ አንጎለላ፣ ሀገረማሪያም፣ አንኮበር፣ ደገም፣ ግራርጃርሶ፣ አቢቹኛዓ፣ ጊምቢቹ፣ ሎመ፣ አዳአ፣ ጠና፣ ጅማአርጆ፣ ዲጋ፣ ለቃዱለቻ፣ ደዴሳ፣ ጎማ፣ ኖኖኩምባ፣ ሊሙኮሳ፣ ቀርሳ፣ ሊሙሰቃ፣ ቦቶርጦላይ፣ ሶኮሩ፣ አመያ፣ አበሸጌ፣ ቸሃ እና ቀበና በ24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራቸዋል፡፡

For the upcoming day, widespread cloud coverage and accumulation will be present in the western half, central and northeastern parts of the country that benefit from the Kiremt rain. In this regard, the west, central, north west, south east, south and east zones of Tigray region; the west, north, south and central Gondar, north, west and east Gojjam, Awi zone, north and south Wollo, Oromo national special zone, north Shewa and Waghemra zones of Amara region; Kilbeti, Fanti, Hari, Gabi and Awusi zones of Afar region; Metekel, Kamashi, Asossa and Ma’o Komo zones of Benishangul Gumuz region; Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, Kelam, Horo Guduru, west and east Wellega, north, west, south west and east Shewa, Arsi and west Arsi, Guji and west Guji, Bale, west and east Hararge zones of the Oromia region; Addis Ababa; Dire Dawa; Majang, Nuwer, Itang and Agnuak zones of the Gambella region; Bench Sheko, Sheka, Kefa, west Omo, Dawuro and Konta zones of the south west Ethiopia region; Gurage, Silte, Kebena special zone, east Gurage, Mareko special zone, Hadiya, Halaba, Yem special zone, Kembata and Tembaro zones of the central Ethiopia region; Walaita, Gofa, Gamo, Basketo, south Omo, Ale, Kore and Gedeo zones of the south Ethiopian region; Sidama region zones and from Somali region Siti zone will receive light to moderate (1-29 mm) rainfall. Moreover, Sekota, Gazgebila, Lasta, Raya Kobo, Kutaber, Dessie Zuria, Kallu, Jama, Werebabo, Bati, Dawa Cheffa, Artuma Fursi, Gishrabel, Antsokia, Menzegera Midir, Menzemama Midir, Kewat, Ensaro, Angola, Hageremariam, Ankober, Degam, Girar Jarso, Abichugna’a, Gimbichu, Lome, Ada’a, Tena, Jimma Arjo, Digga, Leka Duleacha, Dedesa, Gomma, Nono Kumba, Limmu Kossa, Kersa, Limmu Seka, Botortolay, Sokoru, Amaya, Abeshege, Cheha and Kebena will experience heavy rainfall of more than 30 mm within 24 hours.