Daily Weather Report 24 Sep 29
Weather Summary for previous day
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም እና ደቡብ ወሎ ዞኖች፤ የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ምዕራብና ምስራቅ ወለጋ፣ ምዕራብና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፣ ባሌ፣ አርሲ፣ ምዕራብ ጉጂ፣ ቦረና እና ምስራቅ ቦረና ዞኖች፤ አዲስ አበባ፤ ሐረር፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል እና አሶሳ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቤንች ሸኮ ዞን፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ ዞን፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጋሞ፣ ሳዉላ፣ ቡርጂ፣ ኮንሶ እና ደቡብ ኦሞ ዞኖች እና የሲዳማ ክልል ዞኖች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለዉ ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በማጂ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡
Yesterday, the north, west, central, south and east parts of the country had cloud coverage. In association with this, north, south and central Gondar, Awi, west, and east Gojjam and south Wollo zones; Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, west and east Wellega, west and south west Shewa, Bale, Arsi, west Guji, Borena and east Borena zones; Addis Ababa; Harar; from the Benishangul Gumuz region Metekel and Asossa zones; from the south west Ethiopia region Bench Sheko zone; from the central Ethiopia region Gurage zone; from the south Ethiopia religion Walaita, Gamo, Sawula, Burji, Konso and south Omo zones and Sidama region zones received light to moderate rainfall. In addition, more than 30 mm of heavy rain was recorded over Maji.
Weather Forecast for next day
በነገው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በምስራቅ እንዲሁም በደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከአማራ ክልል የምዕራብ፣ ሰሜንና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ ዞን፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም እና ሰሜን ሸዋ ዞኖች፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል፣ ካማሽ፣ አሶሳ እና ማኦኮሞ ዞኖች፤ ከአፋር ክልል የጋቢ እና ሀሪ ዞኖች፤ ከኦሮሚያ ክልል የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ቄለም፣ ምዕራብና ምስራቅ እና የሆሮጉድሩ ወለጋ ዞኖች፣ ሰሜን፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ ባሌና ምስራቅ ባሌ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ፣ ቦረና እና ምስራቅ ቦረና ዞኖች፤ አዲስ አበባ፤ ሐረር፤ ድሬዳዋ፣ ከጋምቤላ ክልል የአኙዋክ፣ ኑዌር፣ ኢታንግ እና ማጃንግ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቤንች ሸኮ፣ ሸካ፣ ከፋ፣ ኮንታ፣ ምዕራብ ኦሞ እና ዳዉሮ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ፣ ስልጤ፣ ሀላባ፣ ሀድያ፣ የየም ልዩ ዞን፣ ከምባታ እና ጠምባሮ ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጎፋ፣ ጋሞ፣ ባስኬቶ፣ አማሮ፣ ደራሸ፣ ኮንሶ፣ ቡርጂ እና ጌዲኦ ዞኖች፤ የሲዳማ ክልል ሁሉም ዞኖች እና ከሶማሌ ክልል የሲቲ፣ ፋፈን፣ ጃራር፣ ኤሬር፣ ዶሎ፣ ቆራሔ እና ኖጎብ ዞኖች በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም በጃዊ፣ በቻግኒ፣ በዳንግላ፣ በፓዌ፣ በቡለን፣ በዳንጉር፣ በካማሽ፣ በአሶሳ፣ በማኦኮሞ፣ በሊሙ፣ በሳሲጋ፣ በጉቶጊዳ፣ በጅማአርጆ፣ በሲቡሲሬ፣ በጊዳአያና፣ በመቱ፣ በበደሌ፣ በጨዋቃ፣ በአልጌ፣ በጭሮ፣ በጎምቦራ፣ በለሞ፣ በካቻብራ፣ በባዳዋቾ፣ በዳሞትሶሬ፣ በአሌታ ወንዶ እና በአርቤጎና በ24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡
Tomorrow, there will be cloud coverage over the north west, west, central, south west, central, east, and south and south east parts of the country. Along with this, from the Amhara region west, north and central Gondar, Awi zone, west and east Gojjam and north Shewa zones; from the Benishangul Gumuz region Metekel, Kamash, Asossa and Mao Komo zones; from the Afar region Gabi and Hari zones; from the Oromia region Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, Kelam, west and east and Horo Guduru Wellega zones, north, west, south west and east Shewa, Arsi and west Arsi, Guji and west Guji, Bale and east Bale, west and east Hararge, Borena and east Borena zones; Addis Ababa; Harar; Dire Dawa; from the Gambella region Agnuwak, Nuwer, Itang and Majang zones; from the south west Ethiopia region Bench Sheko, Sheka, Kefa, Konta, west Omo and Dawuro zones; from the central Ethiopia region Gurage, Silte, Halaba, Hadiya, Yem special zone, Kambata and Tembaro zones; from the south Ethiopia region Walaita, Gofa, Gamo, Basketo, Amaro, Derashe, Konso, Burji and Gedeo zones; all the zones of the Sidama region and from Somali region Siti, Fafen, Jarar, Erer, Dollo, Korahe and Nogob zones will receive light to moderate rainfall in many places. In addition, Jawi, Chagni, Dangila, Pawe, Bulen, Dangur, Kamash, Asossa, Mao Komo, Limmu, Sasiga, Gutogida, Jimma Arjo, Sibusire, Gidayana, Mettu, Bedele, Chewaka, Alge, Chiro, Gombora, Lemmo, Kachabira, Badawacho, Damotsore, Aleta Wendo and Abedongoro will receive more than 30 mm of heavy rainfall in 24 hours.