Daily Weather Report 24 Sep 10

Weather Summary for previous day

Sept. 9, 2024

በትናንትናው ዕለት በትግራይ፣ ምዕራብና መካከለኛ አማራ፣ ምዕራብ፣ ደቡብ እና ምስራቅ ኦሮሚያ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የ ምዕራብ ትግራይ ዞን፤ የምዕራብ፣ ሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ ምዕራብ ጎጃም፣ አዊ፣ ደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ሸዋ እና ዋግኸምራ ዞኖች፤ የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ሆሮ ጉዱሩ፣ ምዕራብና ምስራቅ ወለጋ፣ ቡኖ በደሌ፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ፣ አርሲ እና ምዕራብ ሐረርጌ ዞኖች፤ አዲስ አበባ፤ ድሬዳዋ፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል ዞኖች፤ ከጋምቤላ ክልል የአኙዋክ ዞን፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሀድያ፣ ጉራጌ እና ስልጤ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቤንች ሸኮ እና ኮንታ ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን እና የሲዳማ ክልል ዞኖች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለዉ ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በአርጆ እና በድሬዳዋ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡

Yesterday there was cloud cover in Tigray, West and Central Amhara, West, South and East Oromia, Benshangul Gumuz. In connection with this, West Tigray Zone; West, North, South and Central Gondar, West Gojam, Awi, South Wolo, North Showa and Waghemra zones; Jimma, Ilubabor, Horo Guduru, West and East Wollega, Buno Bedele, West, South West and East Showa, Arsi and West Hararge zones; Addis Ababa; Dire Dawa; Planting zones from Benshangul Gumuz region; Anuwak zone from Gambella region; From the central Ethiopian region of Hadia, Gurage and Silte zones; Bench Sheko and Konta Zones from Southwest Ethiopia Region; The Wolayta zone and Sidama region of southern Ethiopia received light to moderate rainfall. In addition, more than 30 mm of heavy rainfall was recorded in Arjo and Dire Dawa.

Weather Forecast for next day

Sept. 11, 2024

በነገው ዕለት እርጥበታማው የአየር ሁኔታ በክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ ቀጣይነት ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከትግራይ ክልል የምዕራብ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ማዕከላዊ፣ ደቡብ፣ እና ደቡብ ምስራቅ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል የሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ ዞን፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ሸዋ እና ዋግኸምራ ዞኖች፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሳ፣ ካማሽ እና ማኦ ኮሞ ዞኖች፤ ከኦሮሚያ ክልል ጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ቄለም ወለጋ፣ ምዕራብና ምስራቅ ወለጋ፣ ሆሮጉድሩ ወለጋ፣ ሰሜን፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ጉጂ፣ ባሌ፣ ምዕራብና እና ምስራቅ ሐረርጌ ዞኖች፤ አዲስ አበባ፤ ሐረር፤ ድሬዳዋ፤ ከጋምቤላ ክልል አኙዋክ እና ማጃንግ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቤንች ሸኮ፣ ሸካ፣ ከፋ፣ ኮንታ እና ዳዉሮ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ፣ ስልጤ፣ ሀላባ፣ ሀድያ፣ የየም ልዩ ዞን፣ ከምባታ እና ጠምባሮ ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ባስኬቶ፣ ጎፋ፣ ጋሞ እና ጌዲኦ ዞኖች፤ የሲዳማ ክልል ሁሉም ዞኖች እና ከሶማሌ ክልል የፋፈን ዞኖች በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡

Tomorrow, the humid weather will continue over the Kiremt rainfall benefiting parts of the country. Along with this, from the Tigray region western, northwestern, central, southern and southeastern zones; from the Amhara region north, south and central Gondar, Awi zone, west and east Gojjam, north and south Wallo, north Shewa and Waghemra Zones; from the Afar region Gabi and Hari zones; from the Benishangul Gumuz region Asossa, Kamash and Mao Komo zones; from the Oromia region Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, Kelam Wellega, west and east Wellega, Horo Guduru Wellega, north, west, south west and east Shewa, Arsi and west Arsi, Guji, Bale, west and east Hararge zones; Addis Ababa; Harar; Dire Dawa; from the Gambella region Agnuwak and Majang Zones; from the south west Ethiopia region Bench Sheko, Sheka, Kefa, Konta and Dawuro zones; from the central Ethiopia region Gurage, Silte, Halaba, Hadiya, Yem special zone, Kembata and Tembaro zones; from the south Ethiopia region Wolaita, Basketo, Gofa, Gamo and Gedeo zones; all zones of the Sidama region and Somali region Fafen zone receive light to moderate rainfall in many places.