Daily Weather Report 24 Sep 08

Weather Summary for previous day

Sept. 7, 2024

በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜን ምዕራብ፣ ደቡብ ምስራቅ እና ትግራይ ዞኖች፤ የሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ አዊ፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ሸዋ እና ዋግኸምራ ዞኖች፤ የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ሆሮ ጉዱሩ፣ ምዕራብና ምስራቅ ወለጋ፣ ቡኖ በደሌ፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ፣ አርሲ እና ባሌ ዞኖች፤ አዲስ አበባ፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሳ እና መተከል ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሀድያ፣ ጉራጌ እና ስልጤ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቤንች ሸኮ እና ኮንታ ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን፤ የሲዳማ ክልል ዞኖች እና ከአፋር ክልል የአዉሲ ዞን ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለዉ ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በባህርዳር፣ በኮምቦልቻ፣ በቡለን፣ በሻምቡ እና በአርጆ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡

Yesterday, the country's north, west, central, south, and northeast had cloud coverage and accumulation. In this regard, north west and southeast Tigray zones; north, south and central Gondar, west and east Gojjam, Awi, north and south Wollo, north Shewa and Waghemra zones; Jimma, Ilubabor, Horo Guduru, west and east Wellega, Buno Bedele, west, south west and east Shewa, Arsi and Bale zones; Addis Ababa; from the Benishangul Gumuz region Asossa and Metekel zones; from the central Ethiopian region Hadiya, Gurage and Silte zones; from the southwest Ethiopia region Bench Sheko and Konta zones; from the south Ethiopia region, Wolaita zone; Sidama region zones and Afar region Awusi zone received light to moderate rainfall. In addition, more than 30 mm of heavy rain was recorded over Bahirdar, Combolcha, Bulen, Shambu and Arjo.

Weather Forecast for next day

Sept. 9, 2024

በነገው ዕለት ለክረምት ዝናብ መፈጠር አመቺ የሆኑ የአየር ሀኔታ ክስተቶች በክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት አከባቢዎች ላይ ቀጣይነት ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከትግራይ ክልል የምዕራብ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ማዕከላዊ፣ ደቡብ፣ ደቡብ ምስራቅ እና ምስራቅ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል የምዕራብ፣ ሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ ዞን፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን፣ ሰሜን ሸዋ እና ዋግኸምራ ዞኖች፤ ከአፋር ክልል የጋቢ እና ሀሪ ዞኖች፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል፣ አሶሳ፣ ካማሽ እና ማኦ ኮሞ ዞኖች፤ ከኦሮሚያ ክልል የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ቄለም ወለጋ፣ ምዕራብና ምስራቅ ወለጋ፣ ሆሮጉድሩ ወለጋ፣ ሰሜን፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ባሌ፣ ምዕራብና እና ምስራቅ ሐረርጌ ዞኖች፤ አዲስ አበባ፤ ሐረር፤ ድሬዳዋ፤ ከጋምቤላ ክልል የማጃንግ ዞን፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሸካ እና ከፋ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ፣ ስልጤ፣ ሀላባ፣ ሀድያ፣ የየም ልዩ ዞን፣ ከምባታ እና ጠምባሮ ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ እና ጌዲኦ ዞኖች እና የሲዳማ ክልል ሁሉም ዞኖች በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም ቦረና፣ ጉጂ እና ደቡብ ሶማሌ ደቡባዊ ክፍል ዞኖች በጥቂት ስፍራዎቻቸው ላይ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ይኖራቸዋል፡፡

Tomorrow, the weather conditions favorable for the formation of Kiremt rainfall will continue over the Kiremt rain-benefiting areas of the country. Along with this, from the Tigray region western, northwestern, central, southern, southeastern and eastern zones; from the Amhara region west, north, south and central Gondar, Awi zone, west and east Gojjam, north and south Wallo, Oromo ethnic special zone, north Shewa and Waghemra Zones; from the Afar region Gabi and Hari zones; from the Benishangul Gumuz region Metekel, Asossa, Kamash and Mao Komo zones; from the Oromia region, Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, Kelam Wellega, west and east Wellega, Horo Guduru Wellega, north, west, south west and east Shewa, Arsi and west Arsi, Bale, west and east Hararge zones; Addis Ababa; Harar; Dire Dawa; from the Gambella region Majang zone; from the south west Ethiopia region Sheka and Kefa zones; from the central Ethiopia region Gurage, Silte, Halaba, Hadiya, Yem special zone, Kambata and Tembaro zones; from the south Ethiopia region Wolaita and Gedeo zones and all Sidama region zones will receive light to moderate rainfall in many places. In addition, Borena, Guji and Southern Somali region zones will have light rainfall at some places.