Daily Weather Report 24 Oct 06

Weather Summary for previous day

Oct. 5, 2024

በትናትናው ዕለት በምዕራብ አማራ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ በኦሮሚያ፣ በጋምቤላ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በማዕከላዊ እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች፣ በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች እና በሰሜን ሶማሌ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ምስራቅ ጎጃም እና ባህርዳር፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል እና አሶሳ ዞኖች፤ ምዕራብ እና ምስራቅ ወለጋ፣ ምዕራብ ሸዋ፣ ኢሉባቦር፣ ጅማ፣ ቡኖበደሌ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ባሌ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ እና ጉጂ ዞኖች፤ ሐረር፤ ድሬዳዋ፤ ከሶማሌ ክልል የፋፈን ዞን፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቤንች ሸኮ፣ ሸካ እና ዳዉሮ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ፣ ስልጤ እና ሀድያ ዞኖች፤ የሲዳማ ክልል ዞኖች እና ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ቡርጅ እና ጌዲኦ ዞኖች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በጎብየሬ፣ በቁሉቢ እና በጭራ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡

Yesterday there was cloud cover in west Amhara, Benshangul Gumuz, Oromia, Gambella, Southwest, Central and South Ethiopia regions, Eastern parts of the country and north Somalia.

In line with this, east Gojjam and Bahir Dar, from Benishangul-Gumuz Region Metekel and Assosa zones; west and east Wellega, west Shewa, Ilubabor, Jimma, Buno Bedele, Arsi and west Arsi, Bale, west and east Hararge and Guji zones; Harar, Dire Dawa; from Somali region Fafen zone; from Southwest Ethiopia region Bench Sheko, Sheka and Dauro zones; from Central Ethiopia region: Gurage, Silte and Hadiya zones; Sidama regional zones and from Southern Ethiopia region Wolaita, Gamo, Gofa, South Omo, Burj and Gedeo zones received light to moderate amounts of rain. In addition, heavy amounts of rainfall of more than 30 mm were recorded in Gobeyere, Kulubi and Chira.

Weather Forecast for next day

Oct. 7, 2024

በነገው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች የተሻለ የደመና ክምችት የሚኖራቸው ሲሆን፤ በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብና ደቡብ ምስራቅ የሀገሪየሀገሪቱ አከባቢዎች ላይም የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከትግራይ ክልል የምዕራብ እና ሰሜን ምዕራብ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል ሰሜን፣ ማዕከላዊ እና ምዕራብ ጎንደር፣ ምዕራብ እና ምስራቅ ጎጃም፣ አዊ ዞን፤ ከኦሮሚያ ክልል የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ቄለም፣ ምዕራብ፣ ምስራቅ እና የሆሮጉድሩ ወለጋ ዞኖች፣ ምዕራብና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ ባሌ፣ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል፣ ካማሽ፣ አሶሳ እና ማኦኮሞ ዞኖች፤ ከጋምቤላ ክልል የአኙዋክ እና ማጃንግ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቤንች ሸኮ፣ ሸካ፣ ከፋ፣ ኮንታ እና ዳዉሮ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ፤ ሀላባ፣ ሀድያ፣ የየም ልዩ ዞን፣ ከምባታ እና ጠምባሮ ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጎፋ፣ ጋሞ፣ ባስኬቶ እና ጌዲኦ ዞኖች እና የሲዳማ ክልል ሁሉም ዞኖች በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም በአለፋ፣ በጭልጋ፣ በምዕራብ በለሳ፣ በጃዊ፣ በዳንግላ፣ በካማሽ፣ በነጆ፣ በጊምቢ፣ በሳይለም፣ በጌራ፣ በዲላ እና በዳራ በ24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በሌላ በኩል ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስተቶች ላይ በመነሳት ከትግራይ ክልል የማዕከላዊ፣ ደቡብና ደቡብ ምስራቅ ዞኖች፤ ከአፋር ክልል ቅልበቲ ዞን፤ ከአማራ ክልል የሰሜን ወሎ እና ድቡብ ጎንደር ዞኖች፤ ምዕራብ እና ምስራቅ ሐረርጌ ዞኖች እና ከሶማሌ ክልል የፋፈን ዞኖች በጥቂት ስፍራዎቻቸው ላይ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡

Tomorrow, there will be better cloud cover and accumulation in the northwest, west, southwest and east parts of the country. Additionally, there will be cloud coverage over Bega-rain benefitting areas in south and southeast parts of the country. Along with this, the west and northwest zones of the Tigray region; from Amhara region north, central and west Gondar, west and east Gojjam, Awi zone; from Oromia region Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, Kelem, west, east and Horogudru Wellega zones, west and southwest Shewa, Arsi and west Arsi, Guji and west Guji, Bale; from Benishangul-Gumuz region Metekel, Kamash, Assosa and Maokomo zones; from Gambella region Agnwuak and Majang zones; from the Southwest Ethiopia region Bench Sheko, Sheka, Fafa, Konta and Dauro zones; from the Central Ethiopia region of Gurage, Halaba, Hadia, Yem Special Zone, Kembata and Tembaro zones; from the Southern Ethiopia region, the Wolayta, Gofa, Gamo, Basketo and Gedeo zones, and all zones of the Sidama region will receive light to moderate amounts of rainfall at many places. In addition, in Alfa, Chilga, west Belesa, Jawi, Dangla, Kamash, Nejo, Gimbi, Sailum, Gera, Dilla and Dara, they will receive heavy amounts of rainfall of more than 30 mm in 24 hours. On the other hand, based on the intensifying weather events, the central, south and southeast zones of the Tigray region; from Afar region Kalbeti zone; from Amhara region's north Wollo and south Gondar zones; west and east Hararge zones, and from Somali region Fafen zones will receive light amounts of rain at a few places.