Daily Weather Report 24 Dec 28

Weather Summary for previous day

Dec. 27, 2024

በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በሰሜን፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛ፣ በደቡብ ከፍተኛ ቦታዎች እና በምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በወገል ጤና 4.0፣ ፣ አምባ ማርያም 3.8፣ በኮምቦልቻ 5.0፣በጉንዶ መሰቀል 4.8፣በሾላ ገበያ 3.0፣ በቡኢ 4.0፣አርሲ ሮቤ 3.0፣ ሐሮማያ 2.0 እና ጅግጅጋ 4.0 የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5oC በታች ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

Yesterday, over the northeastern, northern, northwestern, central, southern high ground and eastern parts of the country the Bega dry, sunny, and windy weather condition was observed. In this regard, the daily minimum temperature were recorded below 5°C in Wegeltaena 4.0, Amba Maryam 3.8, Combolcha 5.0,Gundo Meskel 4.8,Shola Gebeya 3.0, Bui 4.0,Arsi Robe 3.0,Haromaya 2.0 and Jigjiga 4.0.

Weather Forecast for next day

Dec. 29, 2024

በነገዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በሰሜን፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛ፣ በደቡብ ከፍተኛ ቦታዎች እና በምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ይስተዋልባቸዋል፡፡ በመሆኑም በደብረ ብርሀን፣ በማይጨዉ፣ በአፅቢ፣ በአድግራት፣ በሾላ ገበያ፣ በእንዋሪ፣ በመሀል ሜዳ፣ በወራ ኢሉ፣ በአምባ ማርያም፣ በኮምቦልቻ፣ በወገል ጤና፣ በደባርቅ፣ በእንድብር፣ በፍቼ፣ በአርሲ ሮቤ፣ በአደሌ፣ በቢሾፍቱ፣ በባሌ ሮቤ፣ በቡኢ፣ በሀሮማያ እና በጅግጅጋ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5°C በታች እንደሚሆንና የሌሊት እና የማለደው ቅዝቃዜም ይስተዋልባቸዋል ፡፡በሌላ በኩል በደቡብና ደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡

For tomorrow, the Bega’s dry, sunny, and windy weather will be observed in the northeast, north, northwest, central, Southern Highlands, and eastern parts of our country. Therefore, the minimum temperature of the day will be below 5°C in Debre Berhan, Maichew,Atsebi, Adgrat, Shola Gebeya, Enwari, Mehal Meda, Wera Ilu, Amba Maryam, Combolcha, Wegeltaena, Debark, Endibir, Fiche, Adelle, Bishoftu, Arsi Robe, Bale Robe, Bui, Haramaya, and Jigjiga, and they have cold condition during the night and morning time. On the other hand, there will be cloud cover over the south and southwest parts of our country.