Daily Weather Report 24 Dec 17

Weather Summary for previous day

Dec. 16, 2024

በትናንትናዉ ዕለት በአብዛኛዉ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ከዚሁ ጋር በተያይዘ በደባርቅ 5.0፣ በባቲ 5.0፣ በአምባ ማርያም 3.5፣ በመሀል መዳ 4.5፣ በእንዋሪ 4.5፣ በደብረ ብርሀን1.8፣ አለም ከተማ 3.2፣ ደ/ ወርቅ4.8፣ ወገልጤና 0.2 በሾላ ገበያ 1.2፣ በሐሮማያ 1.0፣ በጅግጅጋ 4.0፣ በቢሾፍቱ 2.5፣ በቡኢ 2.2 እና በአርሲ ሮቤ 3.5 የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5 0 C በታች ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

Yesterday, the dry, sunny and windy weather of Bega was observed in most of the areas of our country. In addition, in Debark 5.0, Bati 5.0, Amba Maryam 3.5, Mehalmeda 4.5, Enewari 4.5, Debre Berhan 1.8, Alem City 3.2, De/Work 4.8, Wegeltena 0.2 Shola Market 1.2, Haromaya 1.0, Jigjiga 4.0, At Bischoff 2.5, Bui 2.2 and RC Robe 3.5, the minimum temperature of the day was recorded below 5 0C.

Weather Forecast for next day

Dec. 18, 2024

በነገዉ ዕለት የበጋ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ በሰሜን፣በሰሜን ምስራቅ፣በሰሜን ምዕራብ፣በመካከለኛ እና በምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ይስተዋልባቸዋል፡፡ ስለሆነም በደብረ ብርሀን፣ በሾላ ገበያ፣ በእንዋሪ፣ በመሀልሜዳ፣ በወረኢሉ፣ በአምባ ማርያም፣ በኮምቦልቻ፣ በወገል ጤና፣ በማይጨዉ፣ በአዲግራት፣ በፍቼ፣ በሐሮማያ፣ በአርሲ ሮቤ፣ በአደሌ፣ በቢሾፍቱ፣ በባሌ ሮቤ፣ በቡኢ እና በጅግጅጋ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ50C በታች እንደሚሆንና የሌሊት እና የማለዳዉ ቅዝቃዜም በተመሳሳይ ሁኔታ እንደሚቀጥል አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በሌላ በኩል በምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡

Tomorrow’s Bega, dry, sunny and windy weather will be observed in the north, northeast, northwest, central and eastern areas of our country. Therefore, in Debre Berhan, Shola Market, Enewari, Malmeda, Wereilu, Amba Maryam, Kombolcha, Wegel Tena, Maichew, Adigrat, Fiche, Haromaya, Arsi Robe, Adele, Bishoftu, Bale Robe, Bui and Jigjiga, the minimum temperature of the day will be below 50C and the night-time and morning coldness will continue to be the same. On the other hand, there will be cloud cover over the western parts of our country.