Daily Weather Report 24 Dec 08

Weather Summary for previous day

Dec. 8, 2024

በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተውሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በመሃል ሜዳ 4.2፣ ሾላ ገበያ 1.2፣ ቡኢ 3.6፣ ባሌ ሮቤ 3.4፣ ደ/ብርሃን -1.6 ፣ ፍቼ 4.2፣ አምባ ማርያም4.5፣ አለም ከተማ 4.0 እና ጅማ 4.0 የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5oC በታች ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

Yesterday the dry, sunny and windy weather of Bega was observed in the eastern, eastern and central areas of our country. On the other hand, dry, sunny and windy summer weather has been observed in the northeast, east and central areas of our country. In relation to this, the lowest temperature of the day was recorded as below 5oC in Mehal Meda 4.2, Shola Gebeya 1.2, Bui 3.6, Bale Robe 3.4, De/Berhan -1.6, Fiche 4.2, Amba Maryam 4.5, Alem City 4.0 and Jimma 4.0.

Weather Forecast for next day

Dec. 9, 2024

በነገው ዕለት በአብዛኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በምስራቅ አማራ፣ በመካከለኛው፣ ምስራቅ እና በደቡብ ኦሮሚያ ከፍተኛ ቦታዎች ላይ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5oC በታች የሚስተዋልባቸው ሲሆን የማለዳና የለሊት ቅዝቃዜ በተመሳሳይ ሁኔታ እንደሚቀጥል አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

Tomorrow Dry, sunny and windy Bega weather will prevail across most parts of the country. In relation to this, the lowest temperature of the day will be below 5oC in the high places of Eastern Amara, Central, Eastern and Southern Oromia, and numerical forecasts indicate that the morning and night cold will continue in the same condition.