Daily Weather Report 24 Dec 07
Weather Summary for previous day
በትናንትናው ዕለት በጋምቤላ የደመና ሽፋን የነበረ ሲሆን ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተውሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በደባርቅ 3.5፣ መሃል ሜዳ -1.2፣ ሾላ ገበያ 2.0፣ ቢሾፍቱ 4.4፣ ሐሮማያ 1.0፣ ቡኢ 3.0፣ ባሌ ሮቤ 4.2፣ ደ/ብርሃን -1.2፣ ፍቼ 3.2፣ እንዋሪ 4.5፣ ደ/ወርቅ 3.2፣ አምባ ማርያም4.0፣ አለም ከተማ 4.2 እና ጅግጅጋ 1.2 የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5oC በታች ሆኖ ተመዝግቧል፡፡
Yesterday there was cloud cover in Gambella and light rainfall was recorded. On the other hand, dry, sunny and windy summer weather has been observed in the northeast, east and central regions of our country. In relation to this, in Debark 3.5, Mehal Meda -1.2, Shola Market 2.0, Bishoftu 4.4, Haromaya 1.0, Bui 3.0, Bale Robe 4.2, D/Berhan -1.2, Fiche 3.2, Enewari 4.5, De/Work 3.2, Amba Maryam 4.0, Alem City 4.2 and Jigjiga 1.2 recorded the minimum temperature of the day below 5oC.
Weather Forecast for next day
በነገው ዕለት የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የሚኖራቸው ሲሆን ከዚሁ ጋር በተያያዘ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5oC በታች ይጠበቃል፡፡
Tomorrow, the dry, sunny and windy weather of summer will prevail over the north-east, east and central parts of our country, and the minimum temperature of the day is expected to be below 5oC.