Daily Weather Report 24 Aug 19
Weather Summary for previous day
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የደቡብ ምስራቅ ትግራይ ዞን፤ የማዕከላዊ ጎንደር፣ ምስራቅና ምዕራብ ጎጃም፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ሸዋ እና ዋግኸምራ ዞኖች፤ ከአፋር ክልል አዉሲ ዞን፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሳ ዞን፤ የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ምዕራብና ምስራቅ ወለጋ፣ ሰሜን፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ፣ አርሲ፣ ባሌ እና ምስራቅ ሐረርጌ ዞኖች፤ አዲስ አበባ፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቤንች ሸኮ፣ ሸካ እና ዳዉሮ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሀድያ እና ስልጤ ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጎፋ፣ ጋሞ እና ደቡብ ኦሞ ዞኖች፣ የሲዳማ ክልል ዞኖች እና ከሶማሌ ክልል የፋፈን እና ቆራሔ ዞኖች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለዉ ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በፅፅቃ፣ በወገልጤና፣ በሚሌ በሾላገበያ እና በጋምቤላ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡
Yesterday, the Kiremt rainfall benefiting parts of the country had strong cloud coverage and accumulation. In association with this, the southeast Tigray zone; central Gondar, east and west Gojjam, north and south Wollo, north Shewa and Waghemra zones; Awusi zone from the Afar region; Asosa zone from the Benishangul Gumuz region; Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, west and east Wellega, north, west, south west and east Shewa, Arsi, Bale and east Hararge zones; Addis Ababa; from the south west Ethiopia region Bench Sheko, Sheka and Dawuro zones; from the central Ethiopia region Hadiya and Silte zones; from the south Ethiopia region Wolaita, Gofa, Gamo and South Omo zones; Sidama region zones and from Somali region Fafen and Korahe zones received light to moderate rainfall. In addition, heavy rainfall of more than 30 mm was recorded over Tsitsika, Wegeltena, Mille, Sholagebeya and Gambella.
Weather Forecast for next day
በነገው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት አከባቢዎች ላይ ጠንካራና የተስፋፋ የደመና ሽፋንና ክምችት ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከትግራይ ክልል የምዕራብ፣ ማዕከላዊ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ደቡብ ምስራቅ፣ ደቡብ እና ምስራቅ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል የምዕራብ፣ ሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ አዊ ዞን፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን፣ ሰሜን ሸዋ እና ዋግኸምራ ዞኖች፤ ከአፋር ክልል የቂልበቲ፣ ጋቢ፣ ፋንቲ፣ አዉሲ እና ሀቲ ዞኖች፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል፣ አሶሳ፣ ማኦ ኮሞ እና ካማሽ ዞኖች፤ ከኦሮሚያ ክልል የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ምዕራብና ምስራቅ ወለጋ፣ ሆሮጉድሩ ወለጋ፣ ቄለም ወለጋ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ምስራቅ፣ ሰሜንና ምዕራብ ሸዋ፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ አርሲ እና ምዕራብ አርሲ፣ ባሌና ምስራቅ ባሌ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ ዞኖች፤ አዲስ አበባ፤ ድሬዳዋ፤ ሐረር፤ ከጋምቤላ ክልል አኙዋክ፣ ኑዌር፣ ኢታንግ እና ማጃንግ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቤንች ሸኮ፣ ሸካ፣ ከፋ፣ ኮንታ፣ ምዕራብ ኦሞ እና ዳዉሮ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ፣ ስልጤ፣ ሀላባ፣ ሀድያ፣ የየም ልዩ ዞን፣ ከምባታ እና ጠምባሮ ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጎፋ፣ ጋሞ፣ ባስኬቶ፣ ደራሸ፣ አማሮ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ኮንሶ፣ ቡርጂ እና ጌዲኦ ዞኖች፤ የሲዳማ ክልል ሁሉም ዞኖች እና ከሶማሌ ክልል የሲቲ፣ ፋፈን፣ ጃራር፣ ቆራሔ፣ ኤሬር፣ ዶሎ፣ ሸበሌ እና ኖጎብ ዞኖች በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም በጭፍራ፣ በአዉራ፣ በዳሊፋጊ፣ በኤሊዳር፣ በአሳይታ፣ በጉባላፍቶ፣ በዳዉንት፣ በመቅደላ፣ በከለላ፣ በወግዲ፣ በደሴ፣ በወረኢሉ፣ በባቲ፣ በጨፋ፣ በሞረትናጅሩ፣ በአንጾኪያ፣ በበረኽት፣ በቀወት፣ በአንኮበር፣ በማኦ ኮሞ፣ በጋምቤላ፣ በአሶሳ፣ በአኮቦ፣ በጆሬ፣ በዲማ፣ በጊዳሚ፣ በሰዮ፣ በቡሬ፣ በመቱ፣ በአልጌ፣ በሰተማ፣ በደገም፣ በጂዳ፣ በዱግዳ፣ በቦራ፣ በቦሰት፣ በዶዶታ፣ በሙኔሳ፣ በሮቤ፣ በአርሲነገሌ፣ በዶዶላ፣ በኮፋሌ፣ በጎባ፣ በአዳባ፣ በቸሃ፣ በሶዶ፣ በለሞ፣ በዳሎቻ፣ በወራ፣ በየም ልዩ ዞን፣ በጠምባሮ፣ በማሻ፣ በየኪ፣ በቸና፣ በቸታ፣ በቤንች፣ በማጂ፣ በደቻ፣ በኮንታ፣ በተርጫ፣ በዳሞትሶሬ፣ በካዎኮይሻ፣ በሁምቦ፣ በሶዶዙሪያ፣ በቦረዳ፣ በባስኬቶ፣ በጌዝዕጎፋ፣ በዉብአሪ፣ በቦኮዳዉላ፣ በዳኖድ እና በጋሻሞ በ24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በሌላ በኩል በደቡብና ደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ ከሚጠናከሩት የደመና ክምችቶች በመነሳት ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡
Tomorrow, there will be strong and widespread cloud coverage and accumulation over parts of the country that benefit from the Kiremt rains. In line with this, the western, central, northwestern, southeastern, southern and eastern zones of the Tigray region; from the Amhara region west, north, south and central Gondar, west and east Gojjam, Awi zone, north and south Wollo, Oromo ethnic special zone, north Shewa and Waghemra Zones; from the Afar region Kilbeti, Gabi, Fanti, Awusi and Hari zones; from the Benishangul Gumuz region Asossa, Mao Komo and Kamash zones; from the Oromia region Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, west and east Wellega, Horo Guduru Wellega, Kelam Wellega, southwest, east, north and west Shewa, Guji and west Guji, Arsi and west Arsi, Bale and east Bale, west and east Hararge zones; Addis Ababa; Dire Dawa; Harar; from the Gambella region Agnuwak, Nuwer, Itang and Majang zones; from the southwest Ethiopia region Bench Sheko, Sheka, Kefa, Konta, west Omo and Dawuro zones; from the central Ethiopia region Gurage, Silte, Halaba, Hadiya, Yem special zone, Kambata and Tembaro Zones; from the south Ethiopia region Wolaita, Gofa, Gamo, Basketo, Derashe, Amaro, south Omo, Konso, Burji and Gedeo zones; all the zones of Sidama region and from the Somali region Siti, Fafen, Jarar, Korahe, Erer, Dollo, Shebelle and Nogob zones will receive light to moderate (1-29 mm) rainfall in many places. In addition, in Chifra, Awura, Dalifagi, Elidar, Asayita, Gubalafto, Dawunt, Mekdella, Kelela, Wegdi, Dessie, Wareilu, Bati, Cheffa, Moretinajru, Antsokia, Berehat, Kewat, Ankober, Mao Komo, Gambella, Asossa, Akobo, Jore, Dima, Gidami, Seyo, Bure, Mettu, Alge, Setema, Degam, Jidda, Dugda, Bora, Boseti, Dodota, Munesa, Robe, Arsinegele, Dodola, Kofale, Goba, Adaba, Cheha, Sodo, Lemo, Dalocha, Wara, Yem special zone, Tembaro, Masha, Yeki, Chena, Cheta, Bench, Maji, Decha, Konta, Tercha, Damotsore, Kawokoisha, Humbo, Sodozuria, Boreda, Basketo, Gezeigofa, Wubari, Bokodawula, Danod and Gashamo will receive heavy rainfall of more than 30 mm in 24 hours. On the other hand, due to the strengthening of accumulation clouds the south and southeast parts of the country will receive light to moderate amount of rainfall.