Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Our Daily Weather Reports

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 686 results
Daily Weather Report 24 Oct 22
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ ምስራቅ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ሽሬእንደስላሴ፣ አዲግራት፣ አፅቢ፣ ማይጨው፣ ኤሊዳር፣ …
Issued on: Oct. 22, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Oct 21
በትናንትናው ዕለት ማንኩሽ፣ ባህርዳር፣ አየሁ፣ ነቀምቴ፣ ጎሬ፣ ቡሌሆራ፣ ቦሬ፣ ሞያሌ፣ ያቤሎ፣ ዲላ፣ ወላይታ ሶዶ፣ አርባ ምንጭ፣ ምዕራብአባያ፣ ሳዉላ፣ ጂንካ፣ ኮንሶ እና ቡርጂ የደመና ሽፋን የነበራቸው ሲሆን ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከቀላል እስከ መካከለኛ …
Issued on: Oct. 21, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Oct 20
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም አይከል፣ ሳዉላ፣ ነቀምቴ፣ ያቤሎ፣ ዲላ፣ አርባ ምንጭ፣ ኮንሶ፣ ቡርጂ፣ ቡሌ ሆራ፣ ቦሬ እና ጂንካ ከቀላል…
Issued on: Oct. 20, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Oct 18
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ማንኩሽ፣ ቡለን፣ አሶሳ፣ ቻግኒ፣ ዳንግላ፣ ደባርቅ፣ ጊምቢ፣ ነቀምቴ፣ ጎሬ፣ ጭራ፣ ጋቲራ፣ ሊሙገነት፣ ሶኮሩ፣…
Issued on: Oct. 18, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Oct 17
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ደባርቅ፣ ጎንደር፣ ቻግኒ፣ ቡለን፣ አሶሳ፣ ጊምቢ፣ አንገርጉትን፣ ነቀምቴ፣ ጊዳአያና፣ ሻምቡ…
Issued on: Oct. 17, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Oct 16
በትናንትናው ዕለት አይከል፣ ሞጣ፣ ደብረማርቆስ፣ የትኖራ፣ አሶሳ፣ ቡለን፣ ነጆ፣ አይራ፣ አለምተፈሪ፣ ጊምቢ፣ ነቀምቴ፣ አንገርጉትን፣ ጊዳአያና፣ ሻምቡ፣ ጎሬ፣ ጭራ፣ ጋቲራ፣ በደሌ፣ ሶኮሩ፣ ሊሙገነት፣ ኢጃጂ፣ አዲስ አበባ፣ ጊኒር፣ ቡሌሆራ፣ ቦሬ፣ ያቤሎ፣…
Issued on: Oct. 16, 2024 Read More