Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 686 results
Daily Weather Report 24 Nov 04
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ቡለን፣ አሶሳ፣ ጋምቤላ፣ ላይበር፣ ደባርቅ፣ ጊምቢ፣ ነቀምቴ፣ ሻምቡ፣ በደሌ፣ አለምተፈሪ፣ ቡሬ፣ ጎሬ፣ ጋቲራ፣ ጭራ፣ ሶኮሩ…
Daily Weather Report 24 Nov 03
በትናንትናው ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብ፤በመካከለኛው፣በምስራቅ እንዲሁም በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ሆሮጉድሩና ምስራቅ ወለጋ፣ አር…
Daily Weather Report 24 Nov 02
በትናንትናው ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብ፤በመካከለኛው፣በምስራቅ እንዲሁም በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የመተከል ዞን፤ የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ሆሮጉድሩና ምስራ…
Daily Weather Report 24 Nov 01
በትናንትናው ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብ፤ ደቡብ ምስራቅ እንዲሁም በምዕራብ አጋማሽ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የመተከል እና አሶሳ ዞኖች፤ የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ቄለም፣ …
Daily Weather Report 24 Oct 31
በትናንትናው ዕለት በትግራይ፤ በአማራ፤ በቤንሻንጉል ጉሙዝ፤ በኦሮሚያ፤ በደቡብ ምዕራብ፣ ማዕከላዊና ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተጠናከረና የተስፋፋ የደመና ሽፋንና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜን ምዕራ…
Daily Weather Report 24 Oct 30
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአዲግራት፣ አድዋ፣ ሽሬእንደስላሴ፣ ጎንደር፣ አይከል፣ ላሊበላ፣ ቻግኒ፣ አሶሳ፣ ሸርኮሌ…