Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Our Daily Weather Reports

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 686 results
Daily Weather Report 24 Nov 11
በትናንትናው ዕለት በምዕራብና መካከለኛ አማራ፤ ቤንሻንጉል ጉሙዝ፤ ምዕራብ እና ደቡብ ኦሮሚያ ፤ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ፤ ደቡብ ኢትዮጵያ ፤ ሲዳማ እና በሶማሌ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ሻሁራ፣ አዴት፣ ሞጣ፣ ላይበር፣ መተከል፣ …
Issued on: Nov. 11, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Nov 10
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ አማራ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ ፣ ሲዳማ፣ ምዕራብ እና ደቡብ ኦሮሚያ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም አይከል፣ ዳንግላ፣ ቻግኒ፣ መተከል፣ አንገርጉትን፣ ቴፒ፣ ነቀምቴ፣ ሳውላ…
Issued on: Nov. 10, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Nov 09
በትናንትናው ዕለት በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኦሮሚያ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም አሶሳ፣ ጋምቤላ፣ አቦቦ፣ ፉኝዶ፣ ጅማ፣ አደሌ፣ አርባ ምንጭ፣ ቡሌሆራ እና ነገሌ ከቀላል እስከ መ…
Issued on: Nov. 9, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Nov 08
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ አማራ፣ በምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ፣ በጋምቤላ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በደቡብ ኢትዮጵያ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በባህር ዳር፣ በቻግኒ፣ በጊዳያና፣ በአደሌ፣ በባሌሮቤ፣ በቦሬ፣ በጋምቤላ፣ በፉኝዶ፣ በማሻ፣…
Issued on: Nov. 8, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Nov 07
በትናንትናው ዕለት በደቡብ እና ምስራቅ ትግራይ፣ በምስራቅ አማራ፣ በአፋር እና በምስራቅ እና ደቡብ ኦሮሚያ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም አጽቢ፣ ማይጨው፣ ላሊበላ፣ ወገልጤና ፣ ስሪንቃ፣ ጋምቤላ፣ ወራቤ፣ ጊኒር …
Issued on: Nov. 7, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Nov 06
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ቻግኒ፣ላይበር፣ አይራ፣ አርጆ፣ ኢጃጂ፣ በደሌ፣ ጎሬ፣ ጭራ፣ አደሌ፣ ቦሬ፣ ጋምቤላ፣ ፉኝዶ፣ ቴፒ፣ አማን፣ ተርጫ እና ሳውላ…
Issued on: Nov. 6, 2024 Read More