Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 686 results
Daily Weather Report 24 Nov 18
በትናንትናው ዕለት ጋምቤላ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ጋምቤላ ከቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየ…
Daily Weather Report 24 Nov 17
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ አማራ፣ ምዕራብ ኦሮሚያ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በቻግኒ፣ በአሶሳ፣ በጎሬ፣ በአይራ፣ በጊምቢ እና በፉኝዶ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌ…
Daily Weather Report 24 Nov 16
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ ኦሮሚያ፣ ጋምቤላ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በጎሬ፣ በጋምቤላ እና በማሻ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በሰሜን ምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገራችን አካ…
Daily Weather Report 24 Nov 15
በትናንትናው ዕለት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ምዕራብ ኦሮሚያ፣ ጋምቤላ እና ደቡብ ኢትዮጵያ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በነጆ፣ አይራ፣ በደሌ፣ ጎሬ፣ ጋምቤላ እና ጅንካ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ ተ…
Daily Weather Report 24 Nov 14
በትናንትናው ዕለት በምዕራብና መካከለኛ አማራ፤ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ምዕራብ እና ደቡብ ኦሮሚያ፣ ጋምቤላ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና ሶማሌ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በሞጣ፣ ቻግኒ፣ አሶሳ፣ ነጆ፣ አይራ፣ አር…
Daily Weather Report 24 Nov 13
በትናንትናው ዕለት በምዕራብና መካከለኛ አማራ፤ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ምዕራብ እና ደቡብ ኦሮሚያ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በባህር ዳር፣ ዳንግላ፣ ቻግኒ፣ አሶሳ፣ ቡለን፣ ፓዌ፣ መተከል፣ ጋምቤላ፣ ፉ…