Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 686 results
Daily Weather Report 24 Nov 26
በትናንትናው ዕለት በደባርቅ፣ አዴት፣ ቻግኒ፣ ደብረማርቆስ፣ ጊምቢ፣ ነቀምቴ፣ አርጆ፣ ሊሙገነት፣ ቦሬ፣ ጎሬ፣ ቡሬ፣ ጋምቤላ፣ ማሻ፣ አማን፣ ወላይታ ሶዶ፣ አርባምንጭ እና ጂንካ የደመና ሽፋን የነበራቸው ሲሆን ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከቀላል እስከ መካከለኛ (…
Daily Weather Report 24 Nov 25
በትናንትናው ዕለት በማዕከላዊ ትግራይ፣ በምዕራብ አማራ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ በምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ፣ በጋምቤላ፣ በደቡብ ምዕራብና በደቡብ ኢትዮጵያ የደመና ሽፋን የነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በአድዋ፣ በሽሬእንደስላሴ፣ በደባርቅ፣ በጎንደር፣ በአይ…
Daily Weather Report 24 Nov 24
በትናንትናው ዕለት ደባርቅ፣ ጎንደር፣ አይከል፣ ባህርዳር፣ ዳንግላ፣ ማንኩሽ፣ ፓዌ፣ ቡለን፣ ጎሬ፣ ጅማ፣ በደሌ፣ አይራ፣ ጊምቢ፣ ነቀምቴ፣ ሻምቡ፣ አደሌ፣ ጃራ፣ ቡሌሆራ፣ ያቤሎ፣ ቦሬ፣ ሐዋሳ፣ ዲላ፣ ወላይታ ሶዶ፣ አርባ ምንጭ፣ ሳዉላ፣ ጂንካ፣ ኮንሶ…
Daily Weather Report 24 Nov 22
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ አማራ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ ምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ፣ ጋምቤላ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና በደቡብ ኢትዮጵያ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በባህር ዳር፣ በማንኩሽ፣ በቡለን፣ በሻም…
Daily Weather Report 24 Nov 20
በትናንትናው ዕለት በጥቂት የምዕራብና ምስራቅ አማራ፣ምዕራብ፣ምስራቅና ደቡብ ኦሮሚያ፣ ጋምቤላ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኢትዮጵያ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ላይበር፣ ስሪንቃ፣ ጨፋ፣ ኤሊ…
Daily Weather Report 24 Nov 19
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደብረብርሀን፣ በሾላገበያ፣ በቡኢ፣ በደባርቅ እና በወረኢሉ የቀኑ ዝቅተኛ …