Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 686 results
Daily Weather Report 24 Dec 28
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በሰሜን፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛ፣ በደቡብ ከፍተኛ ቦታዎች እና በምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በወገል ጤና 4.0፣ …
Daily Weather Report 24 Dec 27
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በሰሜን ምስራቅ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ አመዝኖባቸው ውሏል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በሾላገበያ 3.5፣ በሐሮማያ 4.6 እና በጅግጅጋ 3…
Daily Weather Report 24 Dec 26
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛዉና በምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ከዚሁ ጋር በተያይዞ በሾላ ገበያ 3.3፣ በሐሮማያ 4.6 እና በጅግጅጋ 3.2 የቀኑ ዝቅ…
Daily Weather Report 24 Dec 25
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በሰሜን ምስራቅ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በደባርቅ 4.5፣ በዳንግላ 4.5፣ በአምባማሪያም 4.4…
Daily Weather Report 24 Dec 24
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ መካከለኛው እና ምስራቅ አከባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ከዚሁ ጋር በተያይዘ በዳንግላ 5.0፣ በአምባ ማርያም 4.5፣ በመሀል መዳ 2.6፣ በደብረ ብ…
Daily Weather Report 24 Dec 23
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ መካከለኛው እና ምስራቅ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በዳንግላ 4.5፣ በደባርቅ 4.5፣ በመሀል ሜዳ 3.0፣ …