Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Our Daily Weather Reports

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 686 results
Daily Weather Report 25 Jan 03
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛዉ እና በደቡብ ከፍተኛ ቦታዎች የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ የተስተዉሎባቸዉ ሲሆን በደባርቅ 4.2፣ በዳንግላ 3.5፣ በአምባ ማርያ…
Issued on: Jan. 3, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Jan 02
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛዉ እና በደቡብ ከፍተኛ ቦታዎች የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ የተስተዉሎባቸዉ ሲሆን በማይጨው 4.0፣ በደባርቅ 4.2፣ በወገልጤና -1.0፣ በደብረወር…
Issued on: Jan. 2, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Jan 01
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን፣ በሰሜን ምዕራብ ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ ከፍተኛ ቦታዎች እና በምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ በመሆኑም በአዲግራት 3.5፣ በማይጨው…
Issued on: Jan. 1, 2025 Read More
Daily Weather Report 24 Dec 31
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ ከፍተኛ ቦታዎች እና በምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ በመሆኑም በአዲግራት 4.0፣ በማይጨው 4.0፣ በወገልጤና …
Issued on: Dec. 31, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Dec 30
በትናንትናው ዕለት የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በማይጨው 4.5፣ በወገልጤና 1.8፣ በደብረወርቅ 4.2፣ በአለምከተማ 3.0፣ በእነዋሪ 4.0፣ በመሀልሜዳ 0…
Issued on: Dec. 30, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Dec 29
በነገዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በሰሜን፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛ፣ በደቡብ ከፍተኛ ቦታዎች እና በምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ይስተዋልባቸዋል፡፡ በመሆኑም በፍቼ፣ በአርሲ ሮቤ፣ በአደሌ፣ በቢሾፍ…
Issued on: Dec. 29, 2024 Read More