Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Our Daily Weather Reports

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 686 results
Daily Weather Report 25 Jan 21
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ ከፍተኛ ቦታዎች እና በምስራቅ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ በመሆኑም በዳንግላ 4.5፣ በወገልጤና 1.8፣ በባ…
Issued on: Jan. 21, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Jan 20
በትናንትናው ዕለት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ አመዝኖባቸው ውሏል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በዳንግላ 4.0፣ በወገልጤና 1.4፣ በባቲ 3.1፣ በመሀልመዳ 1.2፣ በአለምከተማ 4.5፣ በእነዋሪ 4.5፣…
Issued on: Jan. 20, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Jan 17
በትናንትናው ዕለት የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በማይጨው 3.2፣ በወገልጤና 1.8፣ በደብረወርቅ 5.0፣ በአምባማሪያም 5.0፣ በአለምከተማ 4.0፣ በመሀልሜ…
Issued on: Jan. 17, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Jan 16
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡
Issued on: Jan. 16, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Jan 13
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛው እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በደባርቅ 4.5፣ በዳንግላ 4.5፣ በአምባማሪያም 4.0፣ በሾላገበያ 3.0፣ በ…
Issued on: Jan. 13, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Jan 11
በትናንትናዉ ዕለት በደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በጅማ፣ ጎሬ፣ ሰኮሩ፣ ተርጫ፣ አማን፣ ሳውላ፣ አርባ ምንጭ እና ዲላ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በመካከለኛዉ እና …
Issued on: Jan. 11, 2025 Read More