Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 722 results
Daily Weather Report 25 Mar 07
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብና በደቡብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በላሊበላ፣ ጋቲራ፣ ማሻ፣ደብር ወርቅ፣ነፋስ መውጫ፣ጭራ፣ጅማ እና በወገል ጠና ከቀላል እስከ…
Daily Weather Report 25 Mar 06
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብና በደቡብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ላሊበላ፣ ሲሪንቃ፣ ኮምቦልቻ፣ ወረኢሉ፣ መሀልሜዳ፣ የትኖራ፣ እንዋሪ፣ ፍቼ፣ አንገርጉትን፣…
Daily Weather Report 25 Mar 05
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በምዕራብና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ማይጨው፣ ጽጽቃ፣ ወገል ጤና፣ ወረኢሉ፣ ጉንዶ መስቀል፣ እንዋሪ፣ ፍቼ፣ ኢጃጂ፣ ወሊሶ፣ ሊሙገነት፣ …
Daily Weather Report 25 Mar 04
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በምዕራብና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ማይጨው፣ ጽጽቃ፣ ላሊበላ፣ ሞጣ፣ የትኖራ፣ እንዋሪ፣ ፍቼ፣ አርጆ፣ አልጌ፣ ጎሬ፣ በደሌ፣ ሊሙገነት፣…
Daily Weather Report 25 Mar 03
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በነቀምቴ፣ በበደሌ፣ በጋቲራ፣ በፉኚዶ፣ በአማን እና በዲላ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ …
Daily Weather Report 25 Mar 01
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን የተስተዋለባቸው ሲሆን በጊዳያና፣ ነቀምቴ፣ አልጌ እና ቡሬ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ነበራቸው፡፡ በሌላ በኩል በጋምቤላ፣ ፉኝዶ እና በጎዴ የቀኑ ከፍ…