Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Our Daily Weather Reports

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 686 results
Daily Weather Report 25 Feb 04
በትናንትናው ዕለት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ አመዝኖባቸው ውሏል፡፡ ይሁን እንጂ በደቡብ ምዕራብ እና ደቡብ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡
Issued on: Feb. 4, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Feb 03
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በወገልጤና 4.8፣ በአምባማሪያም 4.8፣ በሾላገበያ 4.0፣ በቡኢ 4.0 እና …
Issued on: Feb. 3, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Feb 02
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ በሌላ በኩል በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና የነበራቸው ሲሆን በጅማ ቀላል መጠን ያለው ዝና…
Issued on: Feb. 2, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Feb 01
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በደቡብ፣ በመካከለኛው እና ምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ይሁን እንጂ በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና የነበራቸው ሲሆን ከዚሁ ጋር…
Issued on: Feb. 1, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Jan 31
በትናንትናው ዕለት በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በሻምቡ፣ በካቺስ፣ በአንገርጉትን፣ በአርጆ፣ በጭራ፣ በማሻ፣ በቴፒ እና በማጂ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል:: ይሁን እ…
Issued on: Jan. 31, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Jan 30
በትናንትናው ዕለት በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ፣ በመካከለኛው እና በሰሜን ምስራቅ በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በወላይታ ሶዶ፣ በቦሬ እና በአዲስ አበባ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል:: ይሁን እንጂ በሰሜ…
Issued on: Jan. 30, 2025 Read More