Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 515 results
Daily Weather Report 22 June 2024
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው። ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከአማራ ክልል ሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ…
Issued on: June 22, 2024 Read More
Daily Weather Report 21 June 2024
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ፣ በደቡብ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው። ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከትግራይ ክልል የማዕከላዊና ደቡብ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል ሰሜንና ማዕከላዊ ጎንደር…
Issued on: June 21, 2024 Read More
Daily Weather Report 20 June 2024
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው። ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከትግራይ ክልል የማዕከላዊና ደቡብ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል ምዕራብ፣ ሰሜን፣ ደቡብ…
Issued on: June 20, 2024 Read More
Daily Weather Report 19 June 2024
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ ፣በደቡብ፣ በምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋንና ክምችት ነበራቸው። ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከአማራ ክልል ሰሜን እና ማዕከላዊ ጎንደር፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም…
Issued on: June 19, 2024 Read More
Daily Weather Report 18 June 2024
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ ፣በደቡብ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው። ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከአማራ ክልል ምዕራብ፣ ሰሜን እና ማዕከላዊ ጎንደር፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም እና አዊ ዞ…
Issued on: June 18, 2024 Read More
Daily Weather Report 17 June 2024
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በደቡብ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋንና ክምችት ነበራቸው። ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከትግራይ ክልል የምዕራብ ዞን፤ ከአማራ ክልል ሰሜን እና ደቡብ ጎንደር፣ ምዕራብና ምስራቅ…
Issued on: June 17, 2024 Read More