Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 515 results
Daily Weather Report 24 July 18
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ፣ በሰሜን ምስራቅ እና በምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋንና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከትግራይ ክልል የሰሜን ምዕራብ፣ ማዕከላዊና ደቡብ ምስራቅ ዞኖች…
Daily Weather Report 24 July 17
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ፣ በሰሜን ምስራቅ እና በምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋንና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከትግራይ ክልል የሰሜን ምዕራብ፣ ማዕከላዊ፣ ምስራቅና ደቡብ…
Daily Weather Report 24 July 16
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ በመካከለኛው፣ በደቡብ፣ እና በምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋንና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከትግራይ ክልል የማዕከላዊ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ደቡብ ምስራቅ፣ ደቡብ እና…
Daily Weather Report 24 July 15
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ፣ በሰሜን ምስራቅ እና በምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋንና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከአማራ ክልል ሰሜን፣ ማዕከላዊና ደቡብ ጎንደር፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ አዊ…
Daily Weather Report 24 June 2024
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ፣ በደቡብ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የተጠናከረ የደመና ሽፋን ነበራቸው። ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከትግራይ ክልል የማዕከላዊና ምስራቅ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል ሰሜንና ማዕከላዊ ጎንደ…
Daily Weather Report 23 June 2024
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው። ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከአማራ ክልል በምዕራብ፣ ሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ ሰሜንና…